Fana: At a Speed of Life!

ከሊባኖስ ተጨማሪ 74 ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛው ዙር ከሊባኖስ ወደ ኢትዮጲያ ለመጓዝ ሲጠባበቁ የነበሩ 74 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ገብተዋል፡፡ የትራንስፖርት ወጭዎችን በራሳቸው በመሸፈን ወደ ሀገር ቤት ለመጓዝ ተመዝግበው በመጠባበቅ ላይ የነበሩት ዜጎች ናቸው ወደ ኢትዮጵያ…

የቱኒዚያ ፓርላማ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመውን ምሁራንን ያካተተውን አዲስ መንግስት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያ ፓርላማ በጠቅላይ ሚኒስትር ሂቼም መቺቺ የተቋቋመውን ምሁራንን ያካተተውን አዲስ መንግስት አፀደቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ በፊት እንደነበረው ከፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት በተቃራኒ በመንግስታቸው ውስጥ ባለሙያዎችን አካተዋል ፡፡ የፖለቲካ…