Fana: At a Speed of Life!

ግምታዊ ዋጋቸው ከ28 ሚሊየን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና የንግድ ማጭበርበሮች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋጋቸው 28 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት ልዩ ልዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እና የንግድ ማጭበርበሮች ባለፉት ስድስት ቀናት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 4 ሚሊየን ብር የሚገመተው የኮንትሮባንድ…

በሰሜን ሸዋ እንሳሮ ወረዳ በጎርፍ አደጋ የሶስት ታዳጊወች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የጣለ ከባድ ዝናብን ተከትሎ በተከሰተ ጎርፍ የሶስት ታዳጊወች ህይወት አለፈ። የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ዋና ክፍል ኃላፊ ኮማንደር ተስፋዬ ግዛቸው በእንሳሮ ወረዳ ላም ገኖ ቀበሌና አካባቢው…

የዓለም ጤና ድርጅት አፍሪካ ከፖሊዮ ነፃ መሆኗን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት አፍሪካ ከፖሊዮ ነጻ መሆኗን አስታውቋል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት አፍሪካ ከተፈጥሯዊ ፖሊዮ ነፃ መሆኗን ነው የገለጸው፡፡ የአህጉሪቱ ከፖሊዮ ነጻ መባል ለ30 ዓመታት ፖሊዮን ለማጥፋት የተካሄደው ዘመቻ ወሳኝ እርምጃ ነውም…