Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከዓለም ዓቀፍ የብሪክስ የፀረ-ሙስና ቡድን ጋር ውይይት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) የተመራ ልዑካን ቡድን ከዓለምዓቀፍ የብሪክስ የፀረ-ሙስና ቡድን ጋር ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡ ውይይቱ በሩሲያ ሞስኮ ከተማ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የውይይት…

ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት ዋና መዳረሻ ሆናለች – አምባሳደር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት ዋና መዳረሻ ሆናለች ሲሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን በጋራ ያዘጋጁት የኢትዮ-አሜሪካ ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት…

የሐረሪ ክልል የዳያስፖራ ቤት ልማት ዘርፍ ውጤቱን በሌሎችም ለመድገም እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል በዳያስፖራ ቤት ልማት ዘርፍ ያስመዘገበውን ውጤት በሌሎች የኢንቨስትመንት ዘርፎችም ለመድገም እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አቅምና ፍላጎትን ማስተናገድ የሚያስችሉ የዳያስፖራ ተሳትፎ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ762 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለሱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለአግባብ ከተወሰደበት ገንዘብ ውስጥ ከ762 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለሱን አስታውቋል፡፡ ከሲስተም ጋር በተገናኘ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም በተፈጠረ ችግር ምክንያት ብር 801 ሚሊየን 417 ሺህ 747ብር ከ81 ሳንቲም…

አሜሪካ ለብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ሥራዎች ድጋፍ እንደምታደርግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን እያከናወናቸው ያሉትን ተግባራት ለመደገፍ የአሜሪካ መንግሥት ዝግጁ መሆኑን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ አረጋገጡ፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ከአምባሳደር ኤርቪን ጆሴ…

ኢትዮጵያና ጂቡቲ የኢሚግሬሽን መረጃ ልውውጥ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጂቡቲ በኢሚግሬሽን መረጃ ልውውጥ እና ድንበር ቁጥጥር ላይ ያላቸውን ትብብር በይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ከጂቡቲ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ሰዒድ ኑህ ሀሰን ጋር…

በኮሪደር ልማት ዝግ ሆነው የቆዩ መንገዶች ለተሽከርካሪ ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተወሰኑ አካባቢዎች እየተከናወኑ በሚገኙ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ምክንያት ዝግ ሆነው የቆዩ መንገዶች ለተሽከርካሪ ክፍት መደረጋቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት፡- • ከደጃች ውቤ በአፍንጮ በር ወደ ራስ መኮንን…

የኢትዮ-ኬንያ ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመርን ከጎርፍ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደቡብ 2 ሪጂን የኢትዮ-ኬንያ ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመርን ከጎርፍ አደጋ ለመከላከል የሚያስችሉ ሥራዎች እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የደቡብ 2 ሪጂን የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽንና…

የአፋር ክልል የዳያስፖራውን አቅም በላቀ ደረጃ ለመጠቀም እንደሚሰራ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል የዳያስፖራውን አቅም በላቀ ደረጃ ለመጠቀም ይሰራል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አቅምና ፍላጎትን ማሰተናገድ የሚያስችሉ የዳያስፖራ ተሳትፎ ጥቅሎችን ከባለድርሻ…

ብሪክስ አማራጭ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ስርዓት መፍጠር አለበት – አምባሳደር ቻም ኡጋላ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ አማራጭ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ስርዓት መፍጠር እንዳለበት በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ቻም ኡጋላ ኡሪያት ገለጹ፡፡ አምባሳደር ቻም ኡጋላ ከሩሲያው መገናኛ ብዙሃን አርቲ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፥ የብሪክስ አባል ሀገራት ኢኮኖሚያቸውን…