Fana: At a Speed of Life!

በሐረሪ ክልል የሸዋል ዒድ በዓልን ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል "ሸዋል ዒድ ለህብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ለቱሪዝም እድገታችን" በሚል መሪ ሃሳብ ከነገ ጀምሮ ለሚከበረው የሸዋል ዒድ በዓል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ቅርስ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ…

ጄኔራል አበባው የጽንፈኛ ሃይሎችን አመራሮች የመመንጠሩ ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑን ሸኔ እና የጽንፈኛውን ሃይል አከርካሪ በመስበር በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና ሰሜን ሸዋ ዞን አንጻራዊ ሰላም ማስፈን ተችሏል ሲሉ የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገለጹ፡፡ ጄኔራል…

1 ሺህ 71 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዙር በተከናወነ በሳውዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 71 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር የተመለሱት 1 ሺህ 71 ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ፥ ዘጠኙ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት…

የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በደሴ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመጪው ሐምሌ ወር የሚካሄደውን የፓሪስ ኦሎምፒክ ምክንያት በማድረግ ሀገራዊ የኦሎምፒክ ችቦ ማብራት ንቅናቄ መጀመሩ ይታወቃል። ዛሬ በደሴ ከተማ በተደረገው ችቦ ማብራትና…

በጋምቤላ ክልል ከጸጥታ መደፍረስ ጋር በተያያዘ 14 አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተከስቶ ከነበረው የጸጥታ መደፍረስ ጋር በተያያዘ 14 አመራሮችና አንድ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ኡሞድ ኡሞድ እንዳሉት ፥ በቁጥጥር ስር የዋሉት አመራሮች በጆር እና በኢታንግ…

በዶዶላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአስራ አምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በዞኑ ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ዘርፍ ሃላፊ ኮማንደር ከማል አማን÷ የትራፊክ አደጋው በጥንቃቄ ጉድለት ምክንያት መከሰቱን…

ያዲያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች አምራች ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ የተለያዩ ዓይነት የሁለት እግር ተሽከርካሪዎችና ስኩተሮች አምራች ያዲያ ዓለም አቀፍ የቻይና ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ። የኮርፖሬሽኑ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ዘርፍ ምክትል ሥራ…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የወደፊት የሀገራችን ችግር መፍቻ ቁልፍ ነው – ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የወደፊት የዓለማችን እና የሀገራችን ችግር መፍቻ ቁልፍ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ደስታ የተሰኘች ሮቦት በኢትዮጵያ በመገኘት የሙዚቃ ዝግጅቷን ከአርቲስት ሙላቱ አስታጥቄ(ዶ/ር) ጋር…

በሳዑዲ ዓረቢያ በማቆያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎችን የመመለሱ ሥራ ነገ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በማቆያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎችን በተቀናጀ መንገድ የመመለሱ ሥራ ነገ እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ። በሚኒስትር ዴኤታዋ የተመራው የመንግሥት ልዑክ ቡድን በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ…

ከወጪ ንግድ ምርቶች ከ600 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 8 ወራት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ክትትል ከሚያደርግባቸው የወጪ ንግድ ምርቶች 617 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን አስታወቀ፡፡ በስምንት ወሩ ከወጪ ንግድ 705 ነጥብ 15 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት የተያዘው ዕቅድ…