መንግሥታት የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ሊያበረታቱ፣ ሊደግፉና እውቅና ሊሰጡ ይገባል – አንቶኒዮ ጉተሬዝ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥታት የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ሊያበረታቱ፣ ሊደግፉና እውቅና ሊሰጡ ይገባል ሲሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አሳሰቡ።
ዛሬ በአለም አቀፍ ደረጃ የበጎ ፈቃኞች ቀን እየተከበረ ነው።…