Fana: At a Speed of Life!

ትግራይን መልሶ የመገንባቱ ሥራ የድህረ ዘመቻ ዋናው ተግባራችን ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትግራይን መልሶ የመገንባቱ ሥራ የድኅረ ዘመቻ ዋናው ተግባራችን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ። ይህ ተግባር ሦስት መልኮች አሉት ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ። እነዚህም ሰብአዊና ማኅበራዊ ድጋፍ፣ የተጎዳውን መሠረተ ልማት መልሶ…

የፌዴራል እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አባላት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የደረሱ ሰብሎችን ሰበሰቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴራል እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አባላት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የደረሱ ሰብሎችን ሰበሰቡ፡፡ ከፌዴራል እና ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የተውጣጡ የፖሊስ አባላት እና በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ…

በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የተገኘ 96 ኩንታል ቡና ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ቶኬ ኩታዬ ወረዳ 96 ኩንታል ቡና ጭኖ በህገ ወጥ መንገድ ሲያጓጉዝ የተገኘ አሽከርካሪ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ረዳት ኮማንደር ይገዙ ገብረሚካኤል ÷ አሽከርካሪው የተያዘው ንግድ ፈቃድም ሆነ…