Author
Meseret Demissu 3959 posts
የህግ ማስከበር ዘመቻውን ተከትሎ የውጭ ዲፕሎማሲው ስራ ምን ዓይነት ሚና ነበረው
https://www.youtube.com/watch?v=pr9zzIz88yY
መንግስት የህግ ማስከበር ስራውን አጠናቆ ወደ ልማት ስራው እንዲመለስ ትብብራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን – በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ…
አዲስ አበባ ፣ህዳር 23 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት የህግ ማስከበር ስራውን በአጭር ጊዜ አጠናቆ ወደ ልማት ስራው እንዲመለስ ትብብራቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ገለጹ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች…
መንግሥት በውስጥ ጉዳዩ ሕግና ሥርዓትን የማስከበር ሙሉ አቅም አለው -አምባሳደር ነብያት ጌታቸው
አዲስ አበባ ፣ህዳር 23 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአልጀሪያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከሬዲዮ አልጄሪያ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ጋር በነበራቸው ቆይታ የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል እየሰራ ያለው ህግ የማስከበር ስራ በህግ የተሰጠውና በህገ-መንግስት በተደነገገው…
አምባሳደር መርዋን በድሪ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከሱዳን እና ከፖላንድ አቻቸው ጋር በካይሮ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ ምክትል ሃላፊ አምባሳደር አምባሳደር መርዋን በድሪ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከሱዳን እና ከፖላንድ አቻቸው ጋር በካይሮ ተወያይተዋል።
በውይይቱ ወቅትም አምባሳደር መርዋን መንግስት በትግራይ ክልል እየሰራ ስላለው…
ቋሚ ኮሚቴው የኮሚሽኑን የኮቪድ-19 የመከላከል ምላሽ አበረታታ
አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን የኮቪድ-19 ወረርሺኝን ለመከላከል ያደረገውን ምላሽ አበረታታ፡፡
ቋሚ ኮሚቴው ሰሞኑን በኮሚሽኑ ባካሄደው የመስክ…
አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከኖርዌይና ኦስትሪያ አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ አቶ ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪ ኤሪክሰንና እና ከኦስትሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ዛሬ በስልክ ተወያይተዋል።
አቶ ደመቀ…
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ሃራዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ሃራዊ ጉዳይ ዙሪያ ዛሬ ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ ላይ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ሙሰማ ጀማል እና የአዲስ አበባ ከተማ…
የሽሬ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች በህወሓት ቡድን የነበረው የዝምድና አሰራር ከዚህ በኋላ እንደማይቀጥል ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ቡድን የነበረው የኔትወርክና የዝምድና አሰራር ከዚህ በኋላ እንዳይቀጥል በማድርግ ሕዝቡን በቅንነት ለማገልገል መዘጋጀታቸውን የሽሬ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ገለጹ፡፡
አመራሮቹ በህወሓት ጁንታ አድሏዊ አስተዳደር ተማርሮ…