የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞዋ አምባሳደር ቆንጅት ስነጊዮርጊስ የ2020 የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሽልማት ሊበረከትላቸው ነው Meseret Demissu Dec 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አንጋፋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጅት ስነጊዮርጊስ የ2020 የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሽልማት ሊበረከትላቸው ነው። የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አምባሳደሯ የዘንድሮው ሽልማት ከሚበረከትላቸው ግለሰቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና በከፊል ተቋርጦ የነበረው አራራት -ኮተቤ -ካራ የአስፓልት መንገድ ግንባታ እየተከናወነ ነው Meseret Demissu Dec 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከፊል ተቋርጦ የነበረው አራራት -ኮተቤ -ካራ የአስፓልት መንገድ ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። መንገዱ ከሶስት አመት በፊት የተጀመረ ቢሆንም ኮተቤ ካራ ደረስ ያለው ሁለተኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ የሽብር ተግባር ለመፈፀም በዝግጅት ላይ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu Dec 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎንደር ከተማ የሽብር ተግባር ለመፈፀም በዝግጅት ላይ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ። የከተማው ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ÷ የከተማው ፖሊስ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል የሚንቀሳቀሱ የጁንታው ርዝራዦች እጅ እንዲሰጡ ማሳሰቢያ ተሰጠ Meseret Demissu Dec 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የጁንታው ህወሓት ጥፋት አስፈጻሚ ርዝራዦች ከጥፋታቻው በመታቀብ በአጭር ቀናት ውስጥ እጃቸውን ለዞኑ ኮማንድ ፖስት እንዲሰጡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ አሻድሊ ሃሰን…
ፋና 90 ወደ መደበኛ ስራው የተመለሰው አርሶ አደር በአዲ ረመፅ ዙሪያ Meseret Demissu Dec 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=FEp-lFjCpd0
ፋና 90 በቁርስ ሰዓት ልንመገባቸው የሚገቡ ግዜን የሚቆጥቡና በቀላሉ በአካባቢያችን የምናገኛቸው ምግቦች Meseret Demissu Dec 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=K0PGKmuZiyI
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ዴሞክራሲን ለመገንባት በትክክለኛ ጎዳና ላይ ትገኛለች – አምባሳደር ሂሩት ዘመነ Meseret Demissu Dec 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤልጅየም የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲን ለመገንባት በትክክለኛ መንገድ ላይ መሆኗን ገለጹ። አምባሳደር ሂሩት በብራሰልስ በተካሄደው ስብሰባ በትግራይ የተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ የውስጥ ጉዳይ መሆኑን…
ፋና 90 የሃገር ልጅ የማር እጅ መርሃ ግብር አስተባባሪዎች ሃሳብ Meseret Demissu Nov 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=146wI283bi4
ፋና 90 ‘’የሀገር ልጅ የማር እጅ’’ – የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ዛሬ ተጀምሯል Meseret Demissu Nov 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=V-ascwqryK0