የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ከቤልጂየም አቻቸው ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቤልጂየም አቻቸው ሶፊ ዊልምስ ጋር ተወያይተዋል። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና በሁለቱ ሃገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ በጋራ መክረዋል። በትግራይ ክልል የተጀመረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዳንሻ እስከ አድዋ በነበረ አውደ ዉጊያ የጁንታው ኃይል ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል Meseret Demissu Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ምዕራብ ግንባር ከዳንሻ እስከ አድዋ በነበረ አውደ ውጊያ የጁንታው ኃይል ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል። በዚህ ውጊያ ከ10 ሺህ በላይ የጁንታው ሀይል መደምሰሳቸውን እና ከ15 ሺህ በላይ የነፍስ ወከፍ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በወቅታዊነት በሚከናወኑ ተግባራት የሚከሰቱ የመብት ጥሰቶችን ለመከላከል የቅሬታ መቀበያ ስልክ ይፋ አደረገ Meseret Demissu Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በወቅታዊነት በሚከናወኑ ተግባራት የሚከሰቱ የመብት ጥሰቶችን ለመከላከል የቅሬታ መቀበያ ስልክ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በህወሓት ፅንፈኛ ቡድን ላይ መንግስት የሚወስደውን ህግን የማስከበር እርምጃ ተከትሎ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ጤና መረጃ ስርዓት አስተባባሪ ኮሚቴ በኢትዮጵያ የጤና መረጃ ላይ በተሰሩ ስራዎች ዙሪያ ውይይት አካሄደ Meseret Demissu Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከመንግስትና ከአጋር ድርጅቶች የተዋቀረው የብሔራዊ ጤና መረጃ ስርዓት አስተባባሪ ኮሚቴ በኢትዮጵያ የጤና መረጃ አብዮት ላይ እስካሁን የተሰሩ ስራዎችን እንዲሁም የታዩ ክፍተቶች እና ተግዳሮቶች ዙሪያ ውይይት አካሄደ። የጤና ሚኒስትር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት በኢትዮ-ጂቡቲ ኮሪደር የሚደረገው የገቢ ወጪ እንቅስቃሴ ላይ ምንም አይነት ተጽዕኖ እንዳይኖር መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው Meseret Demissu Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት በኢትዮ-ጂቡቲ ኮሪደር የሚደረገው የገቢ ወጪ እንቅስቃሴ ላይ ምንም አይነት ተጽዕኖ እንዳይኖር መንግስት በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ። መንግስት ህግን ለማስከበርና የሃገሪቱን ደህንነት ለመጠበቅ በእኩዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መልዕክት አስተላልፈዋል። ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተላከው በመግለጫ÷ ርዕሰ መስተዳድሩ ህገ ወጡ የወያኔ ጁንታ ቡድን በኢትዮጵያ ብሄር…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል “በግፍ ተፈጽመዋል የተባሉ ወንጀሎችን” የሚያጣራ የምርመራ ቡድን ስራውን ጀምሯል – የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ Meseret Demissu Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በትግራይ ክልል "በግፍ ተፈጽመዋል የተባሉ ወንጀሎችን" የሚያጣራ የምርመራ ቡድን ወደ ስፍራው በማቅናት ስራ መጀመሩን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። የሕወሓት የጥፋት ቡድን ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርባ ምንጭ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ Meseret Demissu Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአርባ ምንጭ ከተማ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፓሊስ መምሪያ ገለፀ፡፡ የዞኑ ፓሊስ አዛዥ ኮማንደር ረታ ተክሉ እንደገለፁት÷ ዛሬ ከረፋዱ 4:00 አካባቢ ከአርባምንጭ ወደ ኮንኮ ሲጓዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሃት ጁንታ በሚያናፍሰው ፕሮፓጋንዳ ህዝቡ መደናገር እንደሌለበት የሰራዊቱ አባላት አመለከቱ Meseret Demissu Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 15 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሃት ጁንታ በሚያናፍሰው ፕሮፓጋንዳ ህዝቡ ሊደናገር እንደማይገባው በህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ የተሰማሩ የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ተናገሩ። ጁንታውን በመቆጣጠር ለህግ ለማቅረብ ዝግጁ መሆናቸውንም አረጋግጠዋል። ኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሬውተርስና ቢቢሲን ጨምሮ የተሳሳቱና ሚዛናዊነት የጎደላቸው ዘገባዎችን በመሥራት የቀጠሉ መገናኛ ብዙኃን መኖራቸው ተጠቆመ Meseret Demissu Nov 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 15 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሬውተርስና ቢቢሲን ጨምሮ የተሰጣቸውን ሙያዊ አስተያየት ችላ በማለት የተሳሳቱና ሚዛናዊነት የጎደላቸው ዘገባዎችን በመሥራት የቀጠሉ የውጭ የመገናኛ ብዙኃን መኖራቸውን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ለአዜአ በላከው…