የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከ55 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ ባለ 200 የብር ኖት ተያዘ Meseret Demissu Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአዲስ አበባ በልደታ ክፍለ ከተማ ከ55ሺ ብር በላይ ሀሠተኛ ባለ200 የብር ኖቶች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ከተያዘው የብር ኖት ባለፈ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ሃገራት የዲፕሎማሲ ተልዕኮ ጉዟቸው ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዶላ ከተማ 72 ሺህ 400 አዲሱ ሀሰተኛ ብር ተያዘ Meseret Demissu Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 17 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በአዶላ ከተማ 72 ሺህ 400 አዲሱ ሀሰተኛ ብር መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። በዞኑ ፖሊስ መምሪያ የኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ምክትል ኮማንደር በቃሉ በለጠ ÷ ሀሰተኛ የብር ኖቶቹ የተያዙት በአዶላ ከተማ ከህዳር 7…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ እና ደቡብ ወሎ ዞኖች ከነገ ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት ይሰጣል Meseret Demissu Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ሸዋ እና ደቡብ ወሎ ዞኖች ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት የፖሊዮ የክትባት ዘመቻ እንደሚጀመር የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ ዶክተር መልካሙ አብቴ÷ ፖሊዮ በአሮሞ ብሄረሰብ ዞን ዳዋ ጨፋ ወረዳ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞው የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ሳዲቅ አል-ማህዲ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Meseret Demissu Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ህዳር 17 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ሳዲቅ አል-ማህዲ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰምቷል። ሳዲቅ አል-ማህዲ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ሆስፒታል ከገቡ ከሶስት ሳምንት በኋላ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ማለፉን ቤተሰቦቻቸው እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የጸረ ጾታዊ ጥቃት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ Meseret Demissu Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ”በሴቶች ላይ የሚከሰትን ጥቃት ባለመታዘዝ የብልጽግና ጉዟችንን እናስቀጥል” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ለ15ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ29ኛ ጊዜ የሚከበረው 16 ብርቱካናማ ጸረ ጾታዊ ጥቃት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ።…
የሀገር ውስጥ ዜና 13 የህወሓት የጥፋት ተላላኪዎች በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥፋት ሊያደርሱ ዝግጅት ላይ የነበሩ 13 የህወሓት ተላላኪዎች በቦረና ዞን በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በቦረና ዞን ጎሞሌ ወረዳ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ እና የህብረተሰብ ጥቆማ ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ገለፀ Meseret Demissu Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በጀመረው ህግ የማስከበር እርምጃ የአውሮፓ ህብረት በሃገሪቱ የውስጥ ጉዳይ ዙሪያ ጣልቃ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ገለፀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰበታ ከተማ መስጂድ አካባቢ ተጠምዶ የነበረ ፈንጂ በህብረተሰቡ ጥቆማ ከሸፈ Meseret Demissu Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰበታ ከተማ 04 ቀበሌ መስጂድ አካባቢ ተጠምዶ የነበረ ፈንጂ ጉዳት ሳያደርስ በህብረተሰቡ ጥቆማ ከሸፈ፡፡ ፈንጂው መሀመድ ረጃ መስጂድ አካባቢ ተጠምዶ የተገኘ መሆኑን የሰበታ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ መስጂድ አቅራቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጃን ሜዳ እንዲሰሩ የተደረጉ የአትክልት ነጋዴዎች በቅርብ ቀን ወደ ተዘጋጀላቸው የገበያ ማዕከላት ይዛወራሉ Meseret Demissu Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ መተፋፈግን በመቀነስ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ከአትክልት ተራ ተነስተው በጃን ሜዳ እንዲሰሩ የተደረጉ የአትክልት ነጋዴዎች በቅርብ ቀን ወደ ተዘጋጀላቸው የገበያ ማዕከላት እንደሚዛወሩ ተገለጸ። የአዲስ…