ጁንታው ያደራጃቸው የጥፋት ሃይሎች እየተደመሰሱ ነው – በምዕራብ ዕዝ የ22ኛ ክፍል ጦር ዋና አዛዥ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማደናቀፍ ጁንታው ህወሃት አደራጅቶ የላካቸው የጥፋት ሃይሎች እየተደመሰሱ መሆኑን በሀገር መከላከያ ምዕራብ ዕዝ የ22ኛ ክፍል ጦር ዋና አዛዥ አስታወቁ፡፡
የክፍለ ጦሩ ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል…