Fana: At a Speed of Life!

በአብዬ ደቡባዊ ሴክተር በሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ የተሰማራው የ24ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አባላት የጁንታውን ድርጊት አወገዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአብዬ ደቡባዊ ሴክተር በሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ የተሰማራው የ24ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አባላት የህውሓት ጁንታውን ድርጊት አወገዙ ። የሻለቃው ዋና አዛዥ ኮሎኔል መብረሀቶም ሀይሉ ÷ ከሀዲው የህውሀት ቡድን በሰሜን ዕዝ…

ንብረታቸው እና የባንክ አካውንታቸው የታገደባቸው ኤጀንሲዎች የህወሓት የንግድ እና የወንጀል ግዛት አካል የሆኑት ብቻ ናቸው – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ በትግራይ ክልል የባንክ አካውንታቸው የታገደባቸውን ኤጀንሲዎች አስመልክቶ መረጃ ሰጥቷል። በዚህም መሠረት ንብረታቸው እና የባንክ አካውንታቸው የታገደባቸው ኤጀንሲዎች የህወሓት የንግድ እና የወንጀል ግዛት አካል…

የህወሃት ቡድን በትግራይ ክልል በንጹሃን ዜጎች ላይ መድፍ በመተኮስ ጥቃት እየፈጸመ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ቡድን በትግራይ ክልል በንጹሃን ዜጎች ላይ መድፍ በመተኮስ ጥቃት እየፈጸመ መሆኑ ተገለጸ። በአገር መከላከያ ሠራዊት የሚደርስበትን ጥቃት መቋቋም ያቃተው የህወሓት ቡድን ከሰሜን ዕዝ የሰረቃቸውን ታንኮች ጥሎ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 499 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 201 የላቦራቶሪ ምርመራ 499 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 104 ሺህ 427…