Fana: At a Speed of Life!

በአዲሱ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ዳግም ምዝገባ ያላደረጉ ድርጅቶች ይዘጋሉ-ኤጀንሲው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲሱ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ዓዋጅ መሰረት ዳግም ምዝገባ ያላደረጉ ድርጅቶችን እንደሚዘጋ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ገለጸ። የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ድርጅቶቹ በሚያጋጥሟቸው ችግሮችና መፍትሄዎች ዙሪያ ዛሬ መክሯል።…

ኮርፖሬሽኑ 165 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ምርት ወደ ውጭ መላኩን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፈው በጀት ዓመት 165 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ምርት ወደ ውጭ መላኩን አስታወቀ። አፈጻፀሙ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ54 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ልዩነት እንዳለው ተገልጿል።…

የአማራ ብድርናቁጠባ ተቋም በ8 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል ወደባንክ ሊያድግ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋምበ8 ቢሊዮን ብር ካፒታል አገልግሎቱን ወደ ባንክ ለማሳደግ እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ። የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መኮንን የለውምወሰን ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ÷ ተቋሙን ወደ ባንክ ለማሳደግ…

የመስከረም ወር የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመስከረም ወር የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። በዓለም ገበያ ላይ የሚኖረውን የነዳጅ ዋጋ መነሻ በማድረግ እንደአስፈላጊነቱ ማስተካከያ ሊደርግ እንደሚችል  …

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሊባኖስ አዲስ መንግስት እንድትመሰርት ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 26 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሊባኖስ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር መሾሙን ተከትሎ ሀገሪቱ በፍጥነት አዲስ መንግስት እንድትመሰርት ጠይቀዋል። አዲሱን የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታ የያዙት በጀርመን የሊባኖስ አምባሳደር የነበሩት…

በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ጉዳይ እንጨርሳለን በሚል ጉቦ ሲቀበሉ የተገኙ የወረዳው ዋና ስራ አስፈጻሚና ሌሎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 24 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ከመሬት ጋር በተያያዘ አገልግሎት ለማግኘት ወደ ቢሮው የሄዱ ተገልጋዮችን ጉዳይ እንጨርሳለን በሚል ጉቦ ሲቀበሉ የተገኙ የወረዳውን ስራ አስፈጻሚ እና የወረዳው ስነ-ምግባር መኮንን ያካተተ ቡድን በቁጥጥር ስር ውሏል።…