የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ የሁሉንም መንግስት ሰራተኞች ሀብት ሊመዘግብ ነው Meseret Demissu Aug 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 28 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በ2013 በጀት ዓመት የሁሉንም መንግስት ሰራተኞች ሀብት ሊመዘግብ መሆኑን አስታወቀ። ሀብትን ማሳወቅና ማስመዝገብ የመንግስት አሠራርን በግልጽነትና በተጠያቂነት ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እናቶች በኮሮና ቫይረስ ቢያዙም ልጆቻቸውን ጡት ማጥባት አለባቸው-የዓለም የጤና ድርጅት Meseret Demissu Aug 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ የተወለዱ ሕፃናትን ወይም ልጆችን ጡት ማጥባት የሚሰጠው ጥቅም የኮቪድ 19 በሽታ ከሚያመጣው ስጋት እጅግ የላቀ በመሆኑ እናቶች በኮሮና ቫይረስ ቢያዙም ልጆቻቸውን ጡት ማጥባት አለባቸው ሲል ዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት ገልጿል። የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአንድ ወር የሚቆይ የኮሮና ቫይረስ ማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ ዘመቻ ይፋ ተደረገ Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአንድ ወር የሚቆይ የኮሮና ቫይረስ ማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄና ምርመራ ዘመቻ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት ይፋ ተደርጓል። በዘመቻው በነሀሴ ወር የመጀመሪያው 2 ሳምንታት 200 ሺህ ዜጎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ይደረግላቸዋል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 18 ሺህ ተጠግቷል Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ7 ሺህ 358 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 469 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በዚህም በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 17 ሺህ 999…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ሙሉ አካልን በፀረ-ተሕዋስ ኬሚካል የሚያፀዳ መሣሪያ ተረከበ Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሙሉ አካልን በፀረ-ተሕዋስ ኬሚካል የሚያፀዳ መሣሪያ ተረከበ። መሣሪያው ሙሉ በሙሉ በአገር ውስጥ የተሰራ ሲሆን÷ ሙሉ አካልን በፀረ ተህዋስ ከማጽዳት በተጨማሪ የሙቀት መለኪያም የተገጠመለት ነው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ዳኞች የጋራ መኖሪያ ቤት ተመረቀ Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ750 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የፌዴራል ዳኞች የጋራ መኖሪያ ቤት ተመረቀ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ÷ አገራችን የፍትህ ስርዓትን ሙሉ በሆነ መልኩ ለማስፈን…
የሀገር ውስጥ ዜና በፍርድ ቤት ውሎ ዘገባ ህብረተሰቡ ተገቢና ሚዛናዊ መረጃ ሊቀርብለት እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በፍርድ ቤት ውሎ ዘገባ ህብረተሰቡ ተገቢና ሚዛናዊ መረጃ ሊቀርብለት እንደሚገባ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ገለፁ። የችሎት ዘገባ የሙያ ስነምግባርን እና ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ለማስቻል በተዘጋጀ የውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጎንደር ዞን በ257 ሚሊየን ብር የተገነቡ የልማት ተቋማት ተመረቁ Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ከ257 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነቡ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ ። በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የክልሉ ብልፅግና ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አገኘሁ ተሻገር ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ በህግ ጥላ ስር የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሚገኙበትን ሁኔታ ተዘዋውረው ተመለከቱ Meseret Demissu Aug 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ዛሬ በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ በህግ ጥላ ስር የሚገኙ ተጠርጣሪዎች የሚገኙበትን ሁኔታ እና የተጠርጣሪዎችን አያያዝ በማረፊያቸው ተዘዋውረው ተመለከቱ። ጠቅላይ አቃቤ ህጓ…
ስፓርት ቪዲዮ የአረንጓዴ ዐሻራ በስፖርቱ ቤተሰብ Meseret Demissu Jul 30, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hXJGUNbNbLA