Author
Meseret Demissu 3959 posts
አሜሪካ በኮቪድ-19 በፅኑ ለታመሙ የሚሆኑ 250 ሜካኒካል ቪንቲሌተሮችን ለኢትዮጵያ ሰጠች
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 28 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ 250 ሜካኒካል ቪንቲሌተሮች ድጋፍ አደረገች።
ድጋፉን ያስረከቡት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምሳደር ማይክል ራይነር ሲሆኑ፥ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ…
ከ46 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 28 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አሥራ አንድ ቀናት ከ 46 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው ልዩ ልዩ የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
ዕቃዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት ከሐምሌ 16 እስከ 27 ቀን 2012 ዓ.ም…
ኮቪድ -19 ለመከላከል ይረዳል የተባለው ሀገር አቀፍ የምርመራ መርሃ ግብር ስኬት የህብረተሰቡ ተሳትፎ መሰረታዊ ነው ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ-19 ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ይረዳል የተባለው ሀገር አቀፍ የምርመራ መርሃ ግብር ስኬት የህብረተሰቡ ተሳትፎ መሰረታዊ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ።
የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ዛሬ በሰጡት…
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለኢ/ር ታከለ ኡማ የዕውቅና ሽልማት አበረከተ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ኢንጂነር ታከለ ኡማ ወደ ኃላፊነት ከመጡበት ጊዜ አንስቶ ላከናወኗቸው ውጤታማ ስራዎች የዕውቅና ሽልማት አበርክቷል።
ምክር ቤቱ ኢንጂነር ታከለየዕውቅና ሽልማቱ ያበረከተላቸው ÷ የሚሰሩ ስራዎች የከተማዋ ነዋሪዎችን…
በአዲስ አበባ 102 ህገ-ወጥ ሽጉጦችና ሌሎች የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታውቋል
https://www.youtube.com/watch?v=nzNSqyue5r8
ቆይታ ከፈንቅል ትግራይ ሊቀመንበር አቶ የማነ ንጉስ ጋር
https://www.youtube.com/watch?v=kxyKXzfwpHc