ዓለምአቀፋዊ ዜና የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ራሳቸውን አገለሉ Meseret Demissu Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ማክኪ ሳል በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር መገናኘታቸውን ተከትሎ ራሳቸውን አግልለዋል። ፕሬዝዳንቱ በተደረገላቸው ምርመራ የኮሮና ቫይረስ ባይገኝባቸውም ለጥንቃቄ ሲባል ለሁለት ሳምንታት ያህል ራሳቸውን አግልለው እንደሚቀመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2013 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት በጀት ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በ2013 በጀት ዓመት የበጀት ዝግጅት ላይ ተወያይቷል። በውይይቱም የበጀት ዝግጅቱን አስመልክቶ በገንዘብ ሚንስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከግብፅ የሚሰነዘሩ ሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳዎችን ለመመከት ኢትዮጵያዊያን በማህበራዊ ሚዲያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በአዎንታ የሚታይ ነው -ምሁራን Meseret Demissu Jun 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከግብፅ የሚሰነዘሩ ሀሰተኛ ዜናዎችና ፕሮፖጋንዳዎችን ለመመከት ኢትዮጵያዊያን በማህበራዊ ሚዲያ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በአዎንታ የሚታይ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የደብረማርቆስ፣ የዲላና የወሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሮድካስት ባለስልጣን ለሶስት የሬድዮ ጣብያዎች ፈቃድ ሰጠ Meseret Demissu Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ለሶስት አዳዲስ የሬድዮ ጣብያዎች ፈቃድ ሰጠ። ፈቃድ ያገኙት ኢትዮ ዋርካ መልቲ ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን፣ ትርታ ትሬዲንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እና አዲስ ኦንላይን የሚዲያና የግብይት ስራዎች ሃላፊነቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጣሊያኑ አቻቸው ሉይጊ ዲማዮ ጋር በስልክ ተወያዩ Meseret Demissu Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 16 ፣2012 (ኤፍ.ቢሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋችው ከጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉይጊ ዲማዮ ጋር ዛሬ በስልክ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው የሁለቱን አገሮች ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው እና ኮቪድ 19ን በጋራ መግታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በሰበታ ወረዳ የሚገኙ የተለያዪ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደረጉ Meseret Demissu Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በኦሮሚያ ክልል በሰበታ ሀዋስ ወረዳ የሚገኙ የተለያዪ ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። በኦሮሚያ ክልል ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸው ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። በዚህም በሰበታ ሀዋስ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገር አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ Meseret Demissu Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 16 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገሪቱ 10 ነጥብ 1 ሚሊየን ወጣቶችን ተሳታፊ የሚያደርገው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ዛሬ መጀመሩን የኢፌዲሪ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አስታወቀ። የጀት ዓመቱ ሃገር አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በደብረ ብርሃን ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአዳዲስ አምባሳደሮች ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው Meseret Demissu Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት እንዲወክሉ ለተሾሙት አዳዲስ አምባሳደሮች የኢትዮጵያን የሎጀስቲክስ አሰራር የተመለከተ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴው ግድብ ዋንጫ በክፍለ ከተማው በነበረው ቆይታ ከ47 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Meseret Demissu Jun 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ሰኔ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሕዳሴው ግድብ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በነበረው የገቢ ማሰባሰቢያ ቆይታ ከ47 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል። የህዳሴ ግድብ ዋንጫው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በነበረው የ20 ቀናት ቆይታ…
የዜና ቪዲዮዎች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ላይ የተደረገ ውይይት Meseret Demissu Jun 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=fekYvCURgfE