Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላትን አቋም በድጋሜ ለተመድ የፀጥታው ምክር ቤት አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላትን አቋም ለሁለተኛ ጊዜ ለተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በደብዳቤ አስታወቀች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ግብፅ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ጥያቄ ማቅረቧን ተከትሎ ኢትዮጵያ…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለውጭ  ዜጎች  ቪዛ  እንዳይሰጥ መመሪያ አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ  እስከ ፈረንጆቹ 2020 መጨረሻ ድረስ ለውጭ ዜጎች አዲስ  ቪዛና  ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ እንዳሰጥ መመሪያ አስተላለፉ። መመሪያው ተግባራዊ ሲፈደረግ በቴክኖሎጂ ዘርፉ ከፍተኛ ስልጠኛ ያላቸው፣ የከፍተኛ ኩባንያ…

በመላው ዓለም የስደተኞች ቀን እየተከበረ  ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢ. ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በመላው ዓለም የስደተኞች ቀን እየተከበረ መሆኑን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክታቸው÷”ዛሬ በመላው ዓለም የስደተኞች ቀን እየተከበረ ይገኛል፣ ኢትዮጵያም…

ኬንያ ከሶማሊያ ጋር  የሚያዋስናትን ድንበር  ዳግም ልትከፍት ነው

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያ ከጎሮቤቷ ሶማሊያ ጋር በምትዋሰንበት ድንበር ከህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች እና አሸባሪዎች ጋር በተያያዘ የዘጋችውን ድንበር ዳግም ለመክፈት ማቀዷ ተሰምቷል። ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር  ላይ ሀገሪቱ ከሶማሊያ ጋር የምትዋሰንበትን  ድንበር በመዝጋቷ…

ኤጀንሲው በኮቪድ 19  ወረርሽኝ ለከፋ ችግር ለተጋለጡ ቤተሰቦች የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በኮቪድ 19   ወረርሽኝ ምክንያት ለከፋ ችግር ለተጋለጡ ቤተሰቦች የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር አካሄደ። ኤጀንሲው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ለሚገኙ አንድ መቶ አባወራና እማወራዎች…

በደቡብ ክልል እየተነሱ ያሉ የመዋቅር ጥያቄዎች ሠላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሂደትን ተከትሎ ሊመለሱ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል እየተነሱ ያሉ የመዋቅር ጥያቄዎች ሠላማዊና ዴሞክራሲያዊ ሂደትን ተከትሎ እንዲፈጸሙ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ምክር ቤቱ አሳስበ። በደቡብ ክልል እየተነሱ ያሉ በክልል፤በዞንና በልዩ ወረዳነት በአዲስ መዋቅር የመደራጀት ጥያቄዎች…

አረንጓዴ ዐሻራችሁን በማሳረፍ ላይ ለምትገኙ ሁሉ አድናቆቴ ይድረስ-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢ. ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አረንጓዴ አሻራችሁን በማሳረፍ ላይ ለምትገኙ ሁሉ አድናቆቴ ይድረስ ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ነው አድናቆታቸውን የገለጹት። ዶክተር አቢይ…

“እኛ ከሰራን እና ከተጋን ለውጡን በየጊዜው የምናየው እና የምንጠቀመው መሆኑን በደበል ተራራ ያለው ውጤት አሳይቶናል። ”  ወይዘሮ አዳነች…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ"እኛ ከሰራን እና ከተጋን ለውጡን በየጊዜው የምናየው እና የምንጠቀመው መሆኑን በደበል ተራራ ያለው ውጤት አሳይቶናል።"  ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዳነች አቤቤ ይህንን የተናገሩት ÷ከተቋማቸውና ከተጠሪ…