Fana: At a Speed of Life!

ሊቢያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል  የ10 ቀናት የሰዓት እላፊ  አወጀች

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 8፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሊቢያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ስርጭትን ለመከላከል ለ10 ቀናት  የሚቆይ   የ24 ሰዓት  እላፊ አወጀች፡፡ በተባበሩት መንግስታት  ድርጅት የሚደገፈው የሀገሪቱ  መንግስት ÷  ወረርሽኙን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያስችል ዘንድ ዜጎች ለ10 ቀናት…

በናይጄሪያ አንድ የህክምና ባለሙያ በኮሮናቫይረስ ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 8፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጄሪያ አንድ የህክምና ባለሙያ በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ምክንያት ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል። በናይጄሪያ በበኮሮናቫይረስ ምክንያት በህክምና ባለሙያ ላይ የደረሰው ህልፈት በአፍሪካ የመጀመሪያው ሲሆን፥ ለህልፈት የተዳረገው ዶክተር  በግሉ ክሊኒክ…

ፍርድ ቤቶች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተፈጻሚነት ለማረጋገጥ ዝግጁ  መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተፈጻሚነት ለማረጋገጥ ዝግጁ መሆናቸውን ፍርድ ቤቶች ገለጹ። መንግስት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን…

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት የኩፍኝ በሽታ ዳግም እንዳይከሰት ያሰጋል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኩፍኝ በሽታ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት ዳግም ሊከሰት እንደሚችል ስጋት መኖሩን የተባበሩት መንግስታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት ገለጸ። ስጋቱ የመጣው በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት አንዳንድ የክትባት ፕሮግራሞች በመዘግየታቸው መሆኑ ነው…

የያቤሎ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያና ማስተላለፊያ መስመር ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቦረና ዞን ያቤሎ ወረዳ የተገነባው የያቤሎ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ እና ማስተላለፊያ መስመር ሥራ ጀመረ። የባለ 132 ኪሎ ቮልት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ እና ማስተላለፊያ መስመር የሆነው ፕሮጀክት የፍተሻ እና ሙከራ ሥራ…

በመዲናዋ ከወራት በፊት በእሳት ቃጠሎ በወደሙ ቤቶች ምትክ በአዲስ መልክ የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከወራት በፊት በአዲስ አበባ ኤግዚብሽን ማእከል ጀርባ በእሳት ቃጠሎ ወድመው በነበሩ ቤቶች ምትክ በአዲስ መልክ የተገነቡትን መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎቹ አስረከቡ። በወቅቱ ቃጠሎ የደረሰባቸው የ17 አባወራዎች ቤት…