Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኢስቶንያ አቻቸው ጋር ስለኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኢስቶንያ ፕሬዚዳንት ከረስቲ ካልጁሌይድ ጋር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በሚደረጉ ጥረቶች ዙሪያ በስልክ ተወያይተዋል። በውይይቱም የበሽታውን ስርጭትም ሆነ የሚያስከትላቸውን ጉዳቶች ለመቆጣጠር እንዲቻል…

ኦ.ቢ.ኤን በምስራቅ አፍሪካ ተደራሽ የሚሆን 2ኛ ቻናል የሙከራ ስርጭት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (ኦ.ቢ.ኤን) በምስራቅ አፍሪካ ተደራሽ የሚሆን ሁለተኛ ቻናል ዛሬ የሙከራ ሥርጭት ጀምሯል። ይህ ቻናል ኦ.ቢ.ኤን የምስራቅ አፍሪካ (OBN Horn Of Africa) በሚል ስያሜ እንዲጠራ የክልሉ መንግስት…