Fana: At a Speed of Life!

የሰላም ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ላንበረት መነኻሪያ ተገኝተዉ የኮሮና ቫይረስ የመከላከል ስራ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 13፣2012(ኤፍ.ቢ፣.ሲ)የሰላም ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ላንበረት መነኻሪያ ተገኝተዉ የኮሮና ቫይረስ የመከላከል ስራ አከናውነዋል፡፡ በዚህ ተግባር ላይ የሰላም ሚኒስቴር  ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አመራሮችና ሰራተኞች…

በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ  ሰዎች በኮረና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 13፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙ መረጋገጡን  የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ በተደረገላቸው የላቦራቶሪ ምርመራ ኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው ሁለት ሰዎች ÷ 28 ዓመት እና የ34 ዓመት…

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያ ግብዓቶችን ለገሱ

አዲስ አበባ፣መጋቢት13፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን መከላከያ`የህክምና ግብዓቶችን ለገሱ፡፡ ድጋፉንበአሜሪካን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ረስፖንስ ቲም በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚገኙ ግለሰቦችን በማስተባበር የተለያዩ የህክምና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ  ኮሮና ቫይረስን አስመልክተው ከጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር  ተወያየዩ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 13፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኮሮና ቫይረስን አስመልክተው ከጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴን  ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ  በትናንት ምሽት ውይይታቸው ÷በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከጣሊያን ሕዝብ ጎን ነን ብለዋል፡፡ አያይዘውም የዓለም…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ለዶክተር ካትሪን ሀምሊን ስንብት አደረጉ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለዶክተር ካትሪን ሀምሊን በመኖሪያ ቤታቸው በመገኘት ስንብት አደረጉ። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የዓለም ጤና ድርጅት ያስቀመጣቸውን ድንጋጌዎች በመተግበር፥ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከትናንት በስቲያ ከዚህ…