Fana: At a Speed of Life!

በኮሮና ቫይረስ የተጠቁት የላይቤሪያ ባለስልጣን በለይቶ ማቆያ አልቀመጥም በማለታቸው ከስራ ታገዱ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የላይቤያው ፕሬዚዳንት  ጆርጅ ዊሃ  በላይቤሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙትን የመጀመሪያውን ሰው ከስራ አገዱ፡፡ ናትናኤል ብላማ የተባሉት እኚህ  ግለሰብ የሀገሪቱ የአካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ ሃላፊ ሲሆኑ በቅርቡ  ከስዊዘርላንድ ወደ አገራቸው ሲመለሱ…