Fana: At a Speed of Life!

120 አዳዲስ የአንበሳ አውቶብሶች ወደ መዲናዋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 120 አዳዲስ የአንበሳ አውቶብሶች ወደ ከተማዋ ገብተዋል። እነዚህ አዳዲስ አውቶብሶች መጨናነቅን በመቀነስ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረጉ ጥረቶችን ለመከላከል ያግዛል ተብሏል። ከገቡት ውስጥ 70 አውቶብሶች ዛሬ ወደ ስራ የገቡ…

በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ከኮሮና ቫይረስ ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን የሚከታተል ግብረ ሃይል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁሉም ከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ከኮሮና ቫይረስ ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን የሚከታተል ግብረ ሃይል በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተቋቁሞ እየሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ። ግብረ ሃይሉ ከመጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ…

ቻይና 3 የአሜሪካ ጋዜጠኞችን አገደች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ሶስት የአሜሪካ ጋዜጠኞች ማገዷን አስታወቀች። እርምጃው አሜሪካ ውስጥ በሚሰሩ የቻይና ጋዜጠኞች ላይ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለተጣለው እገዳ አፀፋዊ ምላሽ ነው ተብሏል። የታገዱት ጋዜጠኞች ኒውዮርክ ታይምስ፣ ዋሽንግተን ፖስት እና ዎል…

በ22 መድኃኒት ቤቶች እና መደብሮች ላይ እርምጃ ተወሠደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ230 መድኃኒት ቤቶችና መድኃኒት መደብሮች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ቁጥጥር በ22 ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሠደ። የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን መከሰቱን ተከትሎ በሸቀጦች ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ አካላትን የሚቆጣጠር  ግብረ ሃይል…