Fana: At a Speed of Life!

4ኛው የቶኪዮ ኦሊምፒክ የኢትዮጵያ ችቦ በመቐለ ተለኮሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ 4ኛው ዙር የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ቡድን ችቦ የመለኮስ ስነስርዓት በመቐለ ከተማ ተካሄደ፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል እና የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን የቶኪዮ…

በኦስትሪያ በበረዶ ናዳ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦስትሪያ አልፕስ ተራሮች በደረሰ የበረዶ ናዳ የስድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል። ሰዎቹ በወቅቱ የበረዶ ሽርሽር እያደረጉ ነበር ተብሏል። አደጋው በሁለት የተለያዩ ቦታዎች መድረሱን ፖሊስ ገልጿል። ከሳልዝበርግ በስተደቡብ ምስራቅ…