Fana: At a Speed of Life!

ጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በመላው ሀገሪቱ የጉዞ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በመላው ሀገሪቱ ህዝባዊ ስብሰባዎችንና የጉዞ እገዳዎችን መጣሏ ተሰምቷል፡፡ ጣሊያን በርካታ ዜጎቿን የገደለባትን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታትና ለመቆጣጠር  የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ  ትገኛለች፡፡…

የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የ26 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ ያልተማከለ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ማጠናከሪያ መርሃ ግብር የሚውል የ26 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ። መርሃ ግብሩ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ሶማሌና የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልሎች ተግባራዊ የሚደረግ ነው…