Author
Meseret Demissu 3959 posts
በኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን እየተካሄደ የሚገኝ የድጋፍ ሰልፍ
https://www.youtube.com/watch?v=cqv7HN56gjU
የመድሀኒቶችን የጎንዮሽ ጉዳትና የአጠቃቀም ችግር ለማቃለል 6 ማዕከላት ተቋቋሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመድኃኒቶችን የጎንዮሽ ጉዳትና የአጠቃቀም ችግር ማቃለል የሚያስችሉ ስድስት ማዕከላት ማቋቋሙን የኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ ከመድኃኒት አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ…
ለህዝብ ጥያቄ ዘላቂ ምላሽ የመስጠት ዝግጁነት
https://www.youtube.com/watch?v=Q-yhV1H2oWQ&t=16s
የአርዓያ ግብር ከፋዮች የእውቅና ሥነ – ስርዓት
https://www.youtube.com/watch?v=B4QOVNpZ6f4
የፕሬዚዳንት ትራምፕ የቀድሞ አማካሪ የ40 ወራት እስራት ተፈረደባቸው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የረጅም ጊዜ አማካሪ የነበሩት ሮጀር ስቶን የ40 ወራት እስራት ተፈረደባቸው።
ሮጀር ስቶን በ2016ቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሩሲያን ጣልቃ ገብነት ለሚመረምረው ምክር ቤት የሀሰት የምስክርነት ቃል…
የታሪክ ትምህርት ማስተማሪያነት ሞጁሉ ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለታሪክ ትምህርት ማስተማሪያነት የተዘጋጀው ሞጁል የተለያዩ የዘርፉ ምሁራንን አስተያየቶች ተካተውበት ለማስተማሪያነት ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ።
የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ ታሪክ ማስተማሪያ ሞጁል ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ተካሄዷል።…