ፋና ስብስብ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና እየተደረገላት ቫዮሊን የተጫወተችው ሴት Meseret Demissu Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንግሊዛዊቷ ሴት ውስብስብ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና እየተደረገላት የምትወደውን ቫዮሊን መጫወቷ አነጋጋሪ ሆኗል። የ53 አመቷ ተርነር በቀኝ የጭንቅላቷ ክፍል ያለውን ዕጢ ለማስወገድ የግድ ከባዱን የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ማድረግ ነበረባት። ችግሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድንበር ተሻጋሪ የጋራ የበሽታዎች ቁጥጥር ላይ የጋራ ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው Meseret Demissu Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ድንበር ተሻጋሪ የጋራ በሽታዎች ቁጥጥር ላይ የጋራ ግምገማ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። ግምገማው ትኩረት በሚሹ የቆላ በሽታዎች ኦንኮሰርኪያሲስ እና ተላላፊ የዝሆኔ በሽታዎች ላይ ድንበር ተሻጋሪ የጋራ በሽታዎች ቁጥጥር ላይ ነው እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርብቶ አደሩ አካባቢ ልማት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕቅድ አካል መሆን እንዳለበት ተገለፀ Meseret Demissu Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከፓስቶራሊስት ፎረም ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የአርብቶ አደሩን አካባቢና የልዩ ድጋፍ ክልሎችን ልማት በሚመለከት የፓናል ውይይት አካሄደ። የዘርፉ ምሁራን የተሳተፉበት ይህ ውይይት “አርብቶ አደርነት፣ የለውጥ ሂደትና የወደፊት…
ቢዝነስ ሀገር አቀፍ የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ Meseret Demissu Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር አቀፍ የቡና ምርምር እና ልማት ሲምፖዚየም ዘላቂ የቡና ልማት እና የእሴት ሰንሰለት በሚል መሪ ቃል በዲላ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። የዲላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ችሮታው አየለ የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…
የዜና ቪዲዮዎች 83ኛ ዓመት የሰማዕታት ቀን መታሰቢያ Meseret Demissu Feb 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wdG_XXgsI78
ቴክ በአሜሪካ በተፈጸመ የመረጃ መረብ ጥቃት የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ለሁለት ቀናት ተዘጋ Meseret Demissu Feb 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ጣቢያ ላይ የደረሰ የመረጃ መረብ ጥቃት የጋዝ ማስተላለፊያ መስመሩን ለሁለት ቀናት አዘግቷል። የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ተቋም እንዳስታወቀው የመረጃ መረብ ጥቃቱ ለተቋሙ ሰራተኛ በተላከ የኢሜል መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልልና የሱዳን ገዳሪፍ ግዛት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ Meseret Demissu Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል እና የሱዳን ገዳሪፍ ግዛት ህገ ወጥ ንግድ፣ የሰዎች እና የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመከላከል በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና የሱዳን ገዳሪፍ ግዛት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌው የረቂቅ ሕግ አዘገጃጀት ሥርዓትን የሚወስን አዋጅን አጸደቀ Meseret Demissu Feb 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ በሁለተኛ ቀን ውሎው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የረቂቅ ሕግ አዘገጃጀት ሥርዓትን ለመወሰን የወጣ አዋጅን ተወያይቶ አጸደቀ። አዋጁ የሚረቀቁ ሕጎች ጥራት፣ ግልፅነት፣ ተቀባይነት እና ተፈፃሚነት እንዲሁም በተመሳሳይ መልኩ እንዲከናወኑ…
የዜና ቪዲዮዎች በጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu Feb 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=VAzpmlqnol0