ስፓርት በኢትዮጵያ የወጣቶች ማዕከላት ዓላማቸውን እንዲያሳኩ የፊፋ ድጋፍ ተጠየቀ Shambel Mihret Oct 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት በተሟላ መልኩ አገልግሎት መስጠትና የተቋቋሙበትን ዓላማ እንዲያሳኩ የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ቅርንጫፉ ከ86 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች ላይ ቁጥጥር በማድረግ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ ሰጠ Shambel Mihret Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ደቡብ ምሥራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ከ86 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶች ላይ ተገቢውን ቁጥጥር በማድረግ ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ 11 ፓርቲዎችን ለጊዜው አገደ Shambel Mihret Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በጠቅላላ ጉባዔ፣ በኦዲት እና በሴት አባላት አማካኝነት ከሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ጋር በተያያዘ 11 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማገዱን ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳወቀ፡፡ ፓርቲዎቹም÷የኦሮሞ ነጻነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የአገልግሎት ክፍያ መጠን መሻሻሉን አስታወቀ Shambel Mihret Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባ፣ የሙሉ ዕውቅና እና የሰነድ ማሻሻያ የአገልግሎት ክፍያ መጠን መሻሻሉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ቦርዱ በሰጠው መግለጫ÷ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የሰነድ ማሻሻያ አገልግሎት ክፍያ በምርጫ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ 10 ቀናት በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዝናብ እንደሚኖር ተመላከተ Shambel Mihret Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ 10 ቀናት በጋ 2ኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑ አካባቢዎች ላይ የዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀጣይነት እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ÷ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተት የደቡብና ደቡብ ምስራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ጋር የዘመናዊ ፖድካስት ስቱዲዮ ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ Shambel Mihret Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በዛሬው ዕለት ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ጋር የዘመናዊ ፖድካስት ስቱዲዮ ግንባታ ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳዎችን በመለየት ረገድ ሁሉም ሃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ Shambel Mihret Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ ክልላዊና ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን አጀንዳዎች በመለየት ረገድ ሁሉም ሃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የፖለቲካ እመርታን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተጠቆመ Shambel Mihret Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ የሚያነሳቸውን ሁለንተናዊ ጥያቄዎች የሚመልስና ወቅቱን የዋጀ የፖለቲካ እመርታን ማረጋገጥ እንደሚገባ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ።…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊቨርፑልና ቸልሲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Shambel Mihret Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ማንቸስተር ሲቲ ወደ ሞሊኒዮ ስታዲየም አቅንቶ ዎልቭስን ቀን 10 ሰዓት ላይ ይገጥማል፡፡ በሌላ በኩል ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ…
ስፓርት የካፍ ቀጣናዊ የእግር ኳስ ማህበራት ስብስባ ተጀመረ Shambel Mihret Oct 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ቀጣናዊ የእግር ኳስ ማህበራት ስብስባ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ስብስባው ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን÷46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ጠቅላላ ጉባዔ ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም…