የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከየመኑ አቻቸው አምባሳደር ራጅህ ሁሴን ጋር መከሩ Shambel Mihret Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከየመኑ አቻቸው አምባሳደር ራጅህ ሁሴን ባዲ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የቆየና ታሪካዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የሰላምና ልማት ትብብር ፎረም ተመሰረተ Shambel Mihret Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የሰላምና የልማት ትብብር የጋራ ፎረም ተመሰረተ፡፡ የጋራ ፎረሙ ምስረታ መርሐ ግብር የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ ምክክሩ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችን በመለየት በጊዜ እንዲጠናቀቅ ርብርብ ሊደርግ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Shambel Mihret Dec 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ ትኩረት የሚሹ ዋና ዋና ጉዳዮችን በመለየት በተፈለገው ጊዜ እንዲጠናቀቅ ባለድርሻ አካላት ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አፈፃፀም ላይ የተደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክፍለ ከተማ በተደረገ ክትትል 5 ፌስታል አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ Shambel Mihret Dec 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ በኅብረተሰቡ ጥቆማ መሠረት በተደረገ ክትትል አምስት ፌስታል አደንዛዥ ዕፅ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በክፍለ ከተማው ወረዳ 3 በተለምዶ ወርቁ ሕንፃ ተብሎ በሚጠራው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥቁር አንበሳ የአየር ትርዒት የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአየር ትርዒት ብራንድ ሆኖ ይቀጥላል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ Shambel Mihret Dec 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 88ኛው የአየር ኃይል የምስረታ ቀን የበዓል አከባበር ላይ "ጥቁር አንበሳ" በሚል የተካሄደው የአየር ትርዒት የኢትዮጵያ አየር ኃይል አለም አቀፍ የአየር ትርዒት ብራንድ ሆኖ እንደሚቀጥል የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለፁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ Shambel Mihret Dec 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የኮይሻ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Dec 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከንግዱ ማኅበረሰብ አባላት ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ "የዘመነ ንግድ ሥርዓት ለላቀ ገቢ ዕድገት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን÷ በመድረኩ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ…
ጤና በኢትዮጵያ የመጀመርያው የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በስኬት ተከናወነ Shambel Mihret Dec 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው ነው የተባለለት የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በተሳካ ሁኔታ መከናወኑ ተገለጸ፡፡ ሕክምናው የተደረገላቸው ታካሚ ድንገት በዕለት ሥራቸው ላይ ሳሉ ከፍተኛ የራስ…
ጤና ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከሩሲያ ልዑክ ጋር የጤና ስርዓትን በማጠናከር ዙርያ መከሩ Shambel Mihret Dec 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከሩሲያ መንግስት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር የጤና ስርዓትን በማጠናከር ዙርያ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱም በሀገራቱ መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ ትብብር በማንሳት ከ100 ዓመታት በላይ አገልግሎት…
ጤና ሀገር አቀፍ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ተግባቦት ፎረም በመቀሌ መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Dec 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ተግባቦት ፎረም በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር አማኑኤል ሀይሌ ÷ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ተግባቦት ስራ ላይ ትኩረት…