Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴን ዳግም የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ወረርሽኝ እና በጦርነት ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረውን የትግራይ ክልል የቱሪዝም እንቅስቃሴ ዳግም በይፋ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በመቐለ ከተማ እየተካሄደ ነው። በጦርነቱ ወቅት ጥቃት የደረሰባቸውን ተቋማት መልሶ አገልግሎት ላይ ለማዋልና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። የክልሉ ካቢኔ በመጀመሪያ በምግብ እና መድሐኒት አስተዳደር ረቂቅ ደንብ አጀንዳ ዙሪያ ተወያይቷል። የምግብና መድሐኒት አስተዳደር ረቂቅ ደንብ…

ላዳ ታክሲዎችን በአዲስ ለመተካት የሚደረገውን ጥረት ለደገፉ አካላት ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እድሜ ጠገብ የላዳ ታክሲዎችን በአዲስ ለመተካት የሚደረገውን ጥረት ለደገፉ አካላት ምስጋና የማቅረብ መርሃ ግብር በወዳጅነት ፓርክ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤትና የገንዘብ ሚኒስቴርን ጨምሮ አሮጌ የሆኑትን የላዳ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎና…

ከሕዝቡ የሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ ቅድሚያ ለሠላም ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕዝቡ የሚነሱ የኑሮ ውድነት፣ የመልካም አስተዳደር እና ሌሎች ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ ቅድሚያ ለሠላም ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡ የምክር ቤቱ 13 ቋሚ ኮሚቴዎች…

የመውሊድ በዓል አከባበር ስነ-ስርዓትን በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመውሊድ በዓል አከባበር ስነ-ስርዓትን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ ያለመ የጥናት ማስጀመሪያ ውይይት አካሄደ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በእስልምና…

በሀገራዊ ምክክሩ አካል ጉዳተኞ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲሆን አካል ጉዳተኞች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ለማስቻል የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ገለጸ። የፌዴሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አባይነህ ጉጆ÷ በሀገሪቱ በተለያዩ…

በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 27 ሚሊየን ሄክታር መሬት በስንዴ መሸፈኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 27 ሚሊየን ሄክታር መሬት በስንዴ መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷የስንዴ ምርትና ምርታማነትን መጨመር የብልጽግና በር መክፈቻ ዋና ቁልፍ…

የፌዴራል ፖሊስ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ለመጨረሻ ጊዜ ውይይት ተካሄደበት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ለመጨረሻ ጊዜ ውይይት ተካሂዶበታል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ከባለድርሻ አካላት ጋር ባዘጋጀው ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል…

የጎፋ ዞን የረጅም ጊዜ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሰፊ የመልማት አቅም እና የተለያዩ የሰብል ምርቶችን የሚያስገኘው የጎፋ ዞን የረጅም ጊዜ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ነዋሪዎች ጠየቁ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ጥላሁን ከበደ እና የክልሉ…