Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ ለ16ኛ ጊዜ የተከበረው የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ። የማጠቃለያ መርሐ ግብሩ “ድንበር ተሻጋሪ የወጣቶች እንቅስቃሴ ለፓን-አፍሪካኒዝም“ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ እንደሚገኝ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…

ሴቶች በግጭት አፈታት ላይ ያላቸውን ተሳትፎ ከፍ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ ሰላም ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ሴቶች በሰላም ግንባታና በግጭት አፈታት ላይ ያላቸውን ተሳትፎ ከፍ የሚያደርጉ ሥራዎች እየሰራ እንደሚገኝ አቶ ብናልፍ አንዷለም ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ ከአፍሪካ ሕብረት ጋር በመተባበር “ፌምዋይስ ኢትዮጵያ” የማስጀመሪያ መርሐ ግብር…

ወደ ፈረንሳይ ከተሞች ተጨማሪ በረራ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በፈረንሳይ የተለያዩ ከተሞች ተጨማሪ በረራዎችን ለማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከፈረንሳይ ኤሮኖቲካል ባለስልጣናት ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር…

የሐይማኖት ተቋማት አስተምህሮ ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት ጉልህ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ"የሐይማኖት ተቋማት አስተምህሮ ለሀገራዊ ምክክር ያለው ፋይዳና የሚዲያ አጠቃቀም" በሚል መሪ ሐሳብ የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ በምክክር  መድረኩ የኢትዮጵያ  የሃይማኖት  ተቋማት ጉባኤ ምክትል ጠቅላይ ፀሐፊ ሐጅ…

ጅቡቲ ከደረሰው 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ከ1 ሚሊየን በላይ ወደ ሀገር ተጓጉዟል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ ከደረሰው 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ ከ1 ሚሊየን በላይ የሚሆነው ወደ ሀገር መጓጓዙን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር)፤ ለ2016/17 ምርት ዘመን 23 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮምቦልቻ ለተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮምቦልቻ ከተማ የአዲስ አበባ ባለሃብቶችንና ተቋማትን በማስተባበር ለሚገነባው የተስፋ ብርሀን የምገባ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷በወሎ ኮምቦልቻ ከተማ…

ለእርዳታ ፈላጊዎች ፈጣን ድጋፍ ለማድረስ የተዋረድ መዋቅሩ ሙሉ አቅሙን መጠቀም ይኖርበታል- ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች ላሉ እርዳታ ፈላጊዎች ፈጣን ድጋፍ ለማድረስ የተዋረድ መዋቅሩ ሙሉ አቅሙን መጠቀም ይኖርበታል ሲል የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር)…

በደብረ ብርሃን 30 ኪሎ ግራም እጢ ከአንዲት እናት በቀዶ ሕክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 30 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ ከአንዲት እናት በቀዶ ሕክምና ማስወገዱን ገለጸ። ታካሚዋ እናት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ ምድር ነዋሪ ሲሆኑ፥ ለሁለት ዓመታት በሕመም የቆዩ እና በጤና…

ለፈረንሳይ አምራች ኩባንያዎች የኢንቨስትመንት አማራጮችን በተመለከተ ገለጻ ተደረገ 

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በዘርፈ ብዙ ኢንቨስትመንቶች ላይ ለመሰማራት ፍላጎት ላሳዩ ለፈረንሳይ አምራች ኩባንያዎችና ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያሉ ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮችን በተመለከተ ገለጻ መደረጉ ተነገረ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…

ኢትዮጵያን ከሕክምና ግብዓቶች ጥገኝነት ለማላቀቅ የሀገር ውስጥ አምራቾችን መደገፍ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመድሐኒትና የሕክምና ግብዓቶች ፍላጎትን ለሟሟላትና የውጪ ጫናን ለመቀነስ ለሀገር ውስጥ አምራቾች ተገቢውን ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባ የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ ቋሚ ኮሚው ከዘርፉ አጋር አካላት ጋር በመሆን…