የሀገር ውስጥ ዜና የባህርዳር ከተማ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዳይስተጓጎል በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ አሁን ያለው ሰላማዊ እንቅስቃሴ እንዳይስተጓጎል በትኩረት እንደሚሠራ የከተማ አስተዳደሩ ገለጸ። የባሕርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በወቅተዊ ጉዳይ በሰጡት ማብራሪያ÷ በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ በስልጠና ላይ የሚገኙ የሥራ ሃላፊዎች የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡና በአዲስ አበባ ማዕከል በስልጠና ላይ የሚገኙ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ የተሰሩ የልማት ስራዎችንና ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ለሚ እንጀራ ፋብሪካ፣ አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በልዩነት ከምትታወቅባቸው ጉዳዮች መካከል አረንጓዴ አሻራ አንዱ ይሆናል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ በልዩነት ከምትታወቅባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱና ዋነኛው አረንጓዴ አሻራ ይሆናል ሲሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። ሚኒስትሯ ኢትዮጵያ በኮፕ 28 የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ ይዛ የቀረበችውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅቡቲ ከኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በቂ ትምህርት ወስዳለች – መሐመድ አብዱላኢ ሙሳ Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በኢትዮጵያ ከተከናወነው ተግባር ጅቡቲ በቂ ትምህርት ወስዳበታለች ሲሉ የሃገሪቱ የአካባቢ ጥበቃና የዘላቂ ልማት ሚኒስትር መሐመድ አብዱላኢ ሙሳ ገለጹ። ኢትዮጵያ በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዱባይ እየተካሄደ ባለው ኮፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመድሐኒትና ሕክምና መሳሪያዎች አቅርቦት ሰንሰለት መረጃ መከታተያ ሰሌዳ ይፋ ሆነ Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የመድሐኒትና የሕክምና መሳሪያዎች አቅርቦት ሰንሰለት መረጃን የሚያሳይ “ዳሽ ቦርድ” ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ይፋ የተደረገው “ዳሽ ቦርድ” ውሳኔ ሰጪ አካላት አጠቃላይ የአቅርቦት ሰንሰለቱን በቀላሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያና በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልሎች በ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና ተሰጠ Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎችና ለመምህራን የእውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕዳር 17 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በአፍሪካ የአመራር ልቀት አካዳሚ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው በተቋማዊ ሪፎርም፣ በሥነ ምግባርና በለውጥ አመራርነት እንዲሁም ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመከላከል የምታደርገው ጥረት ምሳሌ የሚሆን ነው – ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) Shambel Mihret Dec 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመከላከል በራሷ አቅም እያደረገችው ያለው ጥረት ለቀጣናው ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው ሲሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አብነት ገ/መስቀል በተከሰሱበት የሙስና ወንጀል በማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከታተሉ ታዘዘ Shambel Mihret Nov 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት አቶ አብነት ገ/መስቀል የተከሰሱበትን የሙስና ወንጀል በማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከታተሉ አዘዘ። ችሎቱ በአቶ አብነት ጠበቆች በኩል የክስ ዝርዝሩ እንዲሻሻል የቀረቡትን የመጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በኮፕ28 የአረንጓዴ አሻራና ሌሎች ተሞክሮዎቿን ታካፍላለች – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) Shambel Mihret Nov 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዱባይ በሚካሔደው 28ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ የአረንጓዴ አሻራና ሌሎች ተሞክሮዎቿን ለዓለም እንደምታካፍል የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ…