ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ወርቅ በህገወጥ መንገድ ይዞ ተገኝቷል የተባለ ግለሰብ ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጥፍጥፍ ወርቅ በህገወጥ መንገድ ይዞ ተገኝቷል የተባለ ግለሰብ ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ።
የፍትህ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…