የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ ጀመረ Shambel Mihret Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛሬ ጀምሮ የሱዳን የወደብ ከተማ ወደሆነችው ፖርት ሱዳን የሚያደርገውን ዕለታዊ በረራ ጀምሯል፡፡ ፖርት ሱዳንን 66ኛ የአፍሪካ መዳረሻው ያደረገው አየር መንገዱ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ መጀመሩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜታ-ፌስቡክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የደንበኞች ተሞክሮ የሚያሻሽል ፕሮግራም ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን ገለጸ Shambel Mihret Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜታ-ፌስቡክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የደንበኞች ተሞክሮ የሚያሻሽል ፕሮግራም በኢትዮጵያ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ከሜታ-ፌስቡክ የመካከለኛው ምስራቅ እና አፍሪካ የንግድ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ኀብረት በቀጣናው ለሚደረገው የፀረ-ሽብር ዘመቻ ድጋፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ Shambel Mihret Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኀብረት በቀጣናው ለሚደረገው የፀረ-ሽብር ዘመቻ ድጋፉን እንደሚቀጥል በአውሮፓ ኀብረት የውጭ ጉዳይ አገልግሎት የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሪታ ላራንጂና ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በሶማሌ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብና የምክክር መድረክ ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሶማሌ ክልል ከባለድርሻ አካላት ጋር የአጀንዳ ማሰባሰብና የምክክር መድረክ ማካሄድ ጀመረ። በአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደቱ በክልሉ ከ104 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ ከ3 ሺህ በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰንደቅ አላማ የህብረት ማሳያ፣ የዜጎች ሀገራዊ ፍቅርና ብሔራዊ ስሜት መገለጫ ምልክት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ Shambel Mihret Oct 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ አላማ የብሔራዊ ህብረትና አንድነት ማሳያ፣ የዜጎች ሀገራዊ ፍቅርና ብሔራዊ ስሜት መገለጫ፣ ታሪካዊና ማህበራዊ ትስስር የሚንጸባረቅበት ምልክት ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ባህር ዳርን ወደተሻለ የከተማነት ደረጃ የሚያሸጋግሩ ናቸው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Shambel Mihret Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ባህር ዳርን ወደተሻለ የከተማነት ደረጃ የሚያሸጋግሩ እና የነዋሪዎችን ህይወት የሚያሻሽሉ ናቸው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራ ትስስር ገጻቸው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ምርትን ለገበያ ለማቅረብ ሰፊ የገበያ ትስስር ስራ እናከናውናለን – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Shambel Mihret Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምርትን ለገበያ ለማቅረብ ሰፊ የገበያ ትስስር ስራ እናከናውናለን ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳደረ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 110 ሺህ ሄክታር የደረሰ ሰብል ተሰበሰበ Shambel Mihret Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመኽር ወቅት በተለያዩ ሰብሎች ከለማ መሬት በ110 ሺህ ሄክታር ላይ ቀድሞ የደረሰ ሰብል መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ በክልሉ በመኽር…
የሀገር ውስጥ ዜና በባቡር ትራንስፖርት ለሚደርስ ጉዳት የሚከፈለው ካሳ በህግ አግባብ ብቻ እንዲፈጸም ስምምነት ተደረገ Shambel Mihret Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በባቡር ትራንስፖርት ለሚደርስ ጉዳት የሚከፈለው ካሳ የባቡር ትራንስፖርት አዋጅ በሚፈቅደው መሰረት ብቻ እንዲፈጸም ከስምምነት መደረሱን የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ገለጹ። ዋና ስራ አስፈጻሚው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረር የተገነባው የጅብ ትርዒት ማሳያ ኢኮፓርክ የቱሪዝም አቅምን የሚያጎለብት ነው- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) Shambel Mihret Oct 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ የተገነባው የጅብ ትርዒት ማሳያ ኢኮ ፓርክ የቱሪዝም አቅም የሚያጎለብት ነው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሯ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጋር በመሆን ነው በክልሉ እየተከናወኑ…