Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ተጨማሪ 67 የከተማ አውቶቡሶች ወደ ስራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን የብዙሃን ትራንስፖርት አቅርቦት ለማሻሻል ተጨማሪ 67 የከተማ አውቶቡሶች ዛሬ ወደ ስራ ገብተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የአዲስ አበባን የብዙሃን ትራንስፖርት አቅርቦት…

የኢትዮ-አዘርባጃን ፓርላሜንታዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን ፓርላሜንታዊ ግንኙነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለጸ፡፡ ዛሬ በተካሄደው የጋራ መድረክ ÷ ሁለቱ ሀገራት በፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ እና በፐብሊክ ሰርቪስ ዘርፎች ግንኙነታቸውን…

የጃፓን አምራች ኢንዱስትሪዎች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከባለሃብቶች ጋር በጥምረት መስራት በሚቻልባቸው የኢንቨስትመንት እድሎችና አማራጮች ዙሪያ ለጃፓን አምራች ኢንዱስትሪዎች ልዑካን ቡድን አባላት ገለጻ ተደርጓል፡፡ ከጃፓን አምራች ኢንዱስትሪዎች የተወጣጣ የጃፓን ልዑካን ቡድን የኢንቨስትመንት…

የዳያስፖራ ፖሊሲን ለማሻሻል ጥናት ሊካሄድ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ላለፉት አስር ዓመታት ሥራ ላይ የዋለውን የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ፖሊሲ ለማሻሻል ተጨማሪ ጥናት ሊያካሂድ መሆኑን ገልጿል፡፡ የዳያስፖራ ፖሊሲን ለማሻሻል እየተከናወኑ ባሉ የጥናት ሥራዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሂዷል።…

ለክልል አደረጃጀት የተሰጠው ምላሽ የሕዝብን ጥያቄ የመመለስ ቁርጠኝነት ማሳያ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለክልል የአደረጃጀት ጥያቄዎች የሰጠው ምላሽ የህዝብ ጥያቄዎችን ለመመለስ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ እና የምስጋና መርሐ…

ኢንስቲትዩቱ የአፍሪካ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የልሕቀት ማዕከል እንዲሆን የቀረበው ምክረ ሃሳብ ተቀባይነት አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የአፍሪካ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የልሕቀት ማዕከል እንዲሆን የቀረበው ምክረ ሃሳብ ተቀባይነት ማግኘቱ ተገልጿ። የአፍሪካ የአይሲቲ እና ኮሙኒኬሽን ሚኒስትሮች መደበኛ ጉባኤ በአፍሪካ ህብረት የስብሰባ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፍትሐዊ ተጠቃሚነት የተረጋገጠበት እንዲሆን ሐላፊነታችንን መወጣት አለብን – አቶ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማንኛውም ዜጋ ሰርቶ የሚለወጥበት፣ ፍጹም ሰላማዊና የዜጎች ፍትሐዊ ተጠቃሚነት የተረጋገጠበት እንዲሆን የሚጠበቅብንን ሐላፊነት መወጣት አለብን ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ። ርእሰ…

የኦሮሚያ ከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት ለ704 ከተሞች ፕላን ማዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከተማ ፕላን ኢንስቲትዩት ለ704 ከተሞች ፕላን አዘጋጅቶ ማውጣቱን አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታረቀኝ አብዱልጀባር÷ የክልሉን ከተሞች በዘመናዊ መንገድ ለማልማት ኢንስቲትዩቱ እየሰራ ነው ብለዋል፡፡…

ኢትዮጵያና ኔዘርላንድስ በሆርቲካልቸርና በእንስሳት ልማት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ በአትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም በእንስሳት ልማት ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የተፈረመው ስምምነት 3ኛው ምዕራፍ “ሆርቲ- ላይፍ” ፕሮጀክት ሆርቲካልቸር ልማት ላይ እንዲሁም 2ኛው…

1 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የሚገኝ ሰብል መሰብሰቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የምርት ዘመን እየለማ ከሚገኘው ሰብል ውስጥ እስከ አሁን 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የሚገኝ ሰብል መሰብሰቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለፀ። የቢሮው ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ አጀበ ስንሻው÷በምርት ዘመኑ ከ5 ሚሊየን ሄክታር…