በሩብ ዓመቱ ከ90 ሺህ በላይ ዜጎችን የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩብ ዓመቱ ከ90 ሺህ በላይ ዜጎችን የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ገለጹ።
ድርቅ በሚያጠቃቸው አካባቢዎች ቴክኖሎጂ የማላመድና "የግድቤን በደጄ" ስራዎች በቀጣይ በትኩረት እንደሚከናወኑም…