በበዓላት ወቅት ተገቢ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበዓላት ወቅት ተገቢ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታውቋል፡፡
የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አታክልቲ ገብረሚካኤል እንደገለጹት÷በቀጣይ ቀናት የሚከበሩ በዓላትን አስመልክቶ የአገልግሎት አሰጣጥ…