መከላከያ በቄለም ወለጋ ዞን የወርቅ ማዕድን ሲመዘብሩ ነበሩ ያላቸውን 135 የሸኔ ሽብር ቡድን ተላላኪዎችን ያዘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት በቄለም ወለጋ ዞን የወርቅ ማዕድን ሲመዘብሩ ነበሩ ያላቸውን 135 የሸኔ ሽብር ቡድን ተላላኪዎችን መያዙን አስታወቀ።
የማዕከላዊ ዕዝ ክፍለ ጦር ባደረገው ስምሪት በህገ ወጥ መልኩ የሀገሪቱን ሀብት ሲመዘብሩ የነበሩ የሸኔ…