Fana: At a Speed of Life!

የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የሐይማኖት አባቶች፣ የእምነቱ ተከታዮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ከማለዳው ጀምሮ በተለያዩ ሐይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች በመከበር ላይ ነው።…

ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሲቀጥል ቶተንሃም አርሰናልን ያስተናግዳል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በሰሜን ለንደን ደርቢ ቶተንሃም ሆትስፐር አርሰናልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ ይካሄዳል። 12 ሰዓት ከ30 ላይ ደግሞ ዎልቭስ ኒውካስል…

የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 499ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። የመውሊድ በዓል የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) መልካም ተግባራትን የህይወት መርሕ ለማድረግ በማሰብ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ በኢትዮጵያ “የሰላሙ ነብይ”…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ-መንግስት ትርጉምና የሕገ መንግስታዊነት ክትትል ጉዳዮች ዳይሬክተርን ጨምሮ 7 ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ-መንግስት ትርጉምና የሕገ መንግስታዊነት ክትትል ጉዳዮች ዳይሬክተርን ጨምሮ ሰባት ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተከሰሱ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የኤርትራ ዜግነት ካላቸው ግለሰቦች…

ሀገራዊ ምክክርን ለማካሄድ መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ሀገር ውስጥ ሀገራዊ ምክክርን ለማካሄድ እና ምክክሩም ፍሬያማ እንዲሆን መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች አሉ። ለእነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት የብዙ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነት፣ እገዛና መልካም ፈቃድ በእጅጉ አስፈላጊ ነው። ከዚህ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ በአዲስ አበባ ሴት ሕጻናት ጊዜያዊ ማቆያና ማቋቋሚያ ማዕከል በመገኘት አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል። ፕሬዚዳንቷ በወቅቱ÷ አዲስ ዘመን በግድ ተስፋ እንድናደርግ የሚጋብዘን ነው ሲሉም ተናግረዋል።…

አዲስ ዓመትን ስናከብር ለሰላምና እድገት በመስራት ሊሆን ይገባል- የሐይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን አዲስ ዓመት ስናከብር ለሀገር ሰላምና እድገት በመስራትና እርስ በርስ መረዳዳትን በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ የሐይማኖት አባቶች ገለጹ። የሐይማኖት አባቶቹ አዲስ ዓመትን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

ሕዝባችንን የምንክስበትና ዝቅ ብለን የምናገለግልበት ምዕራፍ ላይ ደርሰናል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ሕዝባችንን የምንክስበትና ዝቅ ብለን የምናገለግልበት የመሻገር ምዕራፍ ላይ ደርሰናል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም÷…

አዳዲስ አስተሳሰቦችንና የልማት ውጥኖችን በመያዝ ህዝቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎችን እንሰራለን – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳዲስ አስተሳሰቦችንና የልማት ውጥኖችን በመያዝ ህዝቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎችን እንሰራለን ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም…

የ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛው ውጤት በትግራይ ክልል ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛው ውጤት በትግራይ ክልል መመዝገቡን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሐኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ በዘንድሮው ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛው ውጤት…