Fana: At a Speed of Life!

ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 2 የሪፎርም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው፡፡ እንደ ሀገር ያጋጠሙ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያው ስብራቶችን ለመጠገንና ሁለንተናዊ ብልፅግናን ባጠረ ጊዜ ለማረጋገጥ ባለፉት የለውጥ…

750 ሺህ ቤተሰቦችን በሶላር ሆም ሲስተም ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 750 ሺህ ቤተሰቦችን በሶላር ሆም ሲስተም ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክና የብርሃን ተደራሽነት ፕሮግራም በዓለም ባንክ በሚደገፍ የ50 ነጥብ 5…

ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ቢዝነስ ፎረም ላይ የኢንቨስትመንት ሃብቷን አስተዋወቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ የቢዝነስ ፎረም ላይ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላትን ሃብት አስተዋውቃለች፡፡ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በግብርና፣ በማኑፋክቸሪንግ ፣በቱሪዝም፣ በአይሲቲ፣ በማዕድን ኢነርጂና ሌሎች…

በአዲስ አበባ እየተመዘገበ ያለው ፈጣን እድገት ለአፍሪካ ከተሞች በተምሳሌትነት የሚጠቀስ ነው – የአፍሪካ ሀገራት ተወካዮች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተመዘገበ ያለው ፈጣን እድገት ለሌሎች የአፍሪካ ከተሞች በተምሳሌትነት የሚጠቀስ ነው ሲሉ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ተወካዮች ገለጹ። የመጀመሪያው የአፍሪካ የከተሞች ፎረም "ዘላቂ የከተሞች ልማት ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን…

ኢትዮጵያና ቻይና በ17 ዘርፎች በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የቻይና ኮሙኒኬሽንና ኮንስትራክሽን ኩባንያ የኢትዮጵያን ከተሞች በማዘመን የተጫወተውን ሚና አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና ኮሙኒኬሽንና ኮንስትራክሽን ኩባንያ (ሲሲሲሲ) የኢትዮጵያን ከተሞች በማዘመን የተጫወተውን ሚና አደነቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቤይጂንግ ቆይታቸው ከሲሲሲሲ ጋር ከጥቂት…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሲካሄድ የነበረው የምክክር መድረክ ተጠናቋል። ምክክሩ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት ከነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ቀናት በሆሳዕና ከተማ ሲካሄድ የነበረ ሲሆን÷ የምክክሩ ባለድርሻ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዜጎችን ጤና ለመጠበቅ በቁጭት ወደ ስራ መግባት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዜጎችን ጤና መጠበቅ የሁሉም ኃላፊነት ነው በሚል እልህና ቁጭት በሙሉ አቅም ወደ ስራ መግባት እንደሚያስፈልግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የመካከለኛ ዘመን የጤና…

ዓለምን እየፈተኑ ያሉ የፀጥታ ችግሮችና ኢ-ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል የጋራ መፍትሄ ይፈልጋሉ – አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለምን እየፈተኑ ያሉ የፀጥታና ደህንነት ችግሮች እንዲሁም ኢ-ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል የሀገራትን የጋራ መፍትሄ የሚፈልጉ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ገለጹ፡፡ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በቻይና አፍሪካ ትብብር ጉባኤ…

ጉዞ ወደሀገር ቤት የክረምት ፌስቲቫል ጳጉሜን 3 በዓድዋ ድል መታሰቢያ ይጀመራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ ''ጉዞ ወደሀገር ቤት'' የተሰኘ የክረምት ፌስቲቫል ከጳጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2016 ድረስ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታውቋል። ፌስቲቫሉን አስመልክቶ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን…