በአዲስ አበባ የተሽከርካሪ ማቆሚያ አገልግሎት አሰጣጥ ደንብ በዚህ ሳምንት ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተሽከርካሪ ማቆሚያ አገልግሎት አሰጣጥ ደንብ መጽደቁን ተከትሎ በዚህ ሳምንት ወደ ስራ እንደሚገባ የመዲናዋ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ባለስልጣኑ በሰጠው መግለጫ÷ ደንቡ በከተማዋ ውስጥ የባከነ የህንጻ ስር…