የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ትብብር ለኢትዮጵያ የልማት ሥራ ድጋፉን እንደሚቀጥል አረጋገጠ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚሠሩ የልማት ሥራዎች የገንዘብ እንዲሁም የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚያደርግ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ትብብር አስታውቋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ትብብር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ማክታሃር ዲዮፕ እና ከሁሉን አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና 108 አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል- ኮሚሽኑ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የበጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 108 አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለባለሃብቶች መሰጠቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የሩብ ዓመቱን ዕቅድ አፈጻጸም በገመገመበት ወቅት 108 አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ቻይናን ጽኑ ወዳጅነት ለማስጠበቅ እንሠራለን- የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ለዓመታት የቀጠለውን ጽኑ ወዳጅነት ለማስጠበቅ እንደሚሠራ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ አስታወቀ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል መሬት ወስደው ባላለሙ ከ30 በላይ ፕሮጀክቶች ላይ ርምጃ ተወሰደ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለንግድና ኢንቨስትመንት መሬት ወስደው ወደ ልማት ባልገቡ ከ30 በላይ ፕሮጀክቶች ላይ ርምጃ መወሰዱን የሲዳማ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወሰንየለህ ስምኦን በሰጡት መግለጫ÷ የክልሉ መንግሥት የንግድና ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብና የምክክር ምዕራፍ ተጀመረ Shambel Mihret Oct 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ እና የምክክር ምዕራፍ ሒደትን አስጀምሯል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር)÷መሰረታዊ የሃሳብ ልዩነቶችና አለመግባባቶች እየሰፉ በመምጣታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ስርዓተ-ቀብር ተፈፀመ Shambel Mihret Oct 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በተጫዋችነትና አሰልጣኝነት ለረጅም ዓመታት ያገለገለው አስራት ሃይሌ (ጎራዴው) ከትናንት በስቲያ ከዚህ ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአየር ኃይል ከ32 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የግንባታ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረገ Shambel Mihret Oct 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ለአየር ኃይል የሰራዊቱ መኖሪያ ቤት ግንባታ የሚሆን ከ32 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የግንባታ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እና የጉምሩክ ኮሚሽነር ደበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ የሥራ ሃላፊዎች የከተማዋ ፖሊስ ያከናወናቸውን የሪፎርም ስራዎች ጎበኙ Shambel Mihret Oct 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች የአዲስ አበባ ፖሊስ ያከናወናቸውን የሪፎርም ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ በቅት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው÷የአዲስ አበባ ፖሊስ መዲናዋን የሚመጥን ተቋምን መገንባት ስራ…
ጤና የጤና አገልግሎት ጥራትን ለማረጋገጥ በተቋማቱ ዲጂታል አሰራርን እውን ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቷል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ Shambel Mihret Oct 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና አገልግሎት ጥራትን ለማረጋገጥ በተቋማቱ ዲጂታል አሰራርን በሁሉም ደረጃ እውን ለማድረግ ትኩረት መሰጠቱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት የአፈፃፀም ግምገማና የ2017 ዓ.ም…
ስፓርት የአትሌት መዲና የ5 ሺህ ሜትር ውጤት በክብረ-ወሰንነት ፀደቀ Shambel Mihret Oct 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) - በኢትዮጵያዊቷ አትሌት መዲና ኢሳ ከ20 ዓመት በታች የ5000 ሜትር የሴቶች የሩጫ ውድድር የተመዘገበው ውጤት በክብረ-ወሰንነት ፀደቀ፡፡ ባለፈው ወር በቤልጂየም ብራስልስ በተካሄደው ሩጫ የ19 ዓመቷ አትሌት መዲና በ14 ደቂቃ ከ21 ሰከንድ 89…