Fana: At a Speed of Life!

የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላትን የያዘ መጽሐፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላትን በአማርኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋዎች የያዘ መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቋል። ‎ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት በላይ ካሳ (ፕ/ር)፣…

የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተጀመሩ ተግባራትን በተሻለ ፍጥነት አጠናክሮ ለማስቀጠል ይሰራል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። ርዕሰ መስተዳድሩ ባለፉት 10 ቀናት የተከናወኑ ተግባራትን በገመገሙበት ወቅት÷ በተቋማትና…

የጎንደር ከተማ በታደሰው የፋሲል ቤተመንግስት እና በሚሰሩት ፕሮጀክቶች ተሞሽራለች – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ በታደሰው የፋሲል ቤተመንግሥት እና በሚሰሩት ፕሮጀክቶች ተሞሽራለች አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ። ርዕሰ መስተዳድሩ የጎንደር ቤተ መንግሥት በ19ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ የተገነባ መሆኑን…

የፊፋ የዓመቱ ምርጥ እጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊፋ የ2025 የዓመቱ ምርጥ እጩዎች በተለያዩ ዘርፎች ይፋ ተደርገዋል። በአሰልጣኞች ዘርፍ ሉዊስ ኤኒሪኬ፣ አርኔ ስሎት፣ ሚካኤል አርቴታ፣ ኢንዞ ማሬስካ፣ ሀንሲ ፍሊክ እና ሮቤርቶ ማርቲኔዝ በዕጩነት ቀርበዋል። በተጫዋቾች…

የህክምና ኦክስጂን ማምረት ለተሳለጠ አገልግሎት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር የህክምና ኦክስጂን እጥረት ለመፍታት በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ናቸው አለ። በሚኒስቴሩ የጤና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ተገኔ ረጋሳ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ መንግስት በሽታን አስቀድሞ ከመከላከል ባለፈ…

አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራተኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አዳማ ከተማ አርባ ምንጭ ከተማን 1 ለ 0…

ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ጉብኝት በሚያደርጉበት ወቅት ሮኬቶችን ተኮሰች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካ እና የደቡብ ኮሪያ የመከላከያ ሚኒስትሮች ሁለቱን ኮሪያዎች የሚያዋስነውን አካባቢ እየጎበኙ በነበረበት ወቅት ሮኬቶችን ተኮሰች። ሰሜን ኮሪያ በዚህ ሳምንት ከበርካታ የሮኬት ማስወንጨፊያ…

የሰሜን ዕዝን ጥቃት የምናስታውሰው መቼም እንዳይደገም ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሰሜን ዕዝን ጥቃት የምናስታውሰው መቼም እንዳይደገም ነው አሉ። በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበት 5ኛ ዓመት "እንዳይደገም ፤ መቼም አንረሳውም"…

የኢንዱስትሪ ምርቶችን ተወዳዳሪነት የሚያሳድገው የኢትዮጵያ ታዳሸ ኃይል ልማት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የጀርመን ተጠባባቂ አምባሳደር ፈርዲናንድ ቮን ዌይ የኢትዮጵያ የታዳሸ ኃይል ልማት የኢንዱስትሪ ምርቶቿን ደረጃ በማሳደግ በአውሮፓ ገበያ ያላትን ተወዳዳሪነት ይጨምራል አሉ። የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዘርፍ ማሻሻያዎች የሚበረታቱ…

በአስተሳሰብም በድርጊትም ያቆሰልነውን ህዝብ መካስ አለብን – የስምረት ፓርቲ አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ስምረት (ስምረት) ፓርቲ ምክር ቤት አባላት በአስተሳሰብም በድርጊትም ያቆሰልነውን ህዝብ መካስ አለብን አሉ። ፓርቲው በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን…