Fana: At a Speed of Life!

የዘንድሮ የአረንጓዴ ዐሻራ ማጠቃለያ መርሃ ግብር በጉባ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ መርሀ ግብር ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በሚገኝበት በጉባ ተከናውኗል፡፡ የዘንድሮ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል ሲከናወን መቆየቱ ይታወቃል፡፡…

በሕዳሴ ግድብ የዘመናት ምኞት በዘመናችን ተሳካ፤ የኢትዮጵያ ማንሠራራትም እውን ሆኗል- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ለምረቃ በመብቃቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ለታላቁ…

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቀቀ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን አብስረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቀቀ ብለዋል፡፡ ታላቁ…

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሕዳሴ ግድብ በመመረቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለምረቃ በመብቃቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ አገልግሎት በመልዕክቱ የዳግማዊ ዓድዋና የኢትዮጵያ ከፍታ ብስራት የሆነው…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ሕዳሴ ግድብ በመመረቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለምረቃ በመብቃቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ያስተላለፈው የእንኳን ደስ አላችሁ…

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ሕዳሴ ግድብ በመመረቁ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለምረቃ በመብቃቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ…

ኤመራልድ በዳታ ሳይንስ የግል የድሕረ ምረቃ መርሐ ግብር አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ኤመራልድ ኢንትርናሽናል ኮሌጅ በዳታ ሳይንስ የግል የድሕረ ምረቃ መርሐ ግብር አስጀምሯል፡፡ ኮሌጁ በዳታ ሳይንስ፣ በኤምቢ እና በአመራር የትምህርት ዘርፎች በ2ኛ ዲግሪ የትምህርት መርሐ ግብር ያስተማራቸውን 184…

ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን በራሷ አቅም መጨረስ መቻሏ የሚደነቅ ነው – የፓኪስታን ሴኔት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓኪስታን ሴኔት ኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብን በራሷ አቅም መጨረስ መቻሏ የሚደነቅ ነው አለ። በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ታሪካዊ ምረቃና የ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን አክብሯል።…

አፍሪካ በዓለም ፊት በራሷ አቅም ለውጥ የማምጣት አቅም ይዛ መቅረብ አለባት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፍሪካ በዓለም ፊት ተደራዳሪ አካል ሳትሆን በራሷ አቅም ለውጥ የማምጣት አቅም ይዛ መቅረብ አለባት አሉ፡፡ ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ‘ዓለም አቀፍ የአየር…

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ብሄራዊ ጥቅማችንን ለማረጋገጥ ወደ ኋላ የሚጎትተን ነገር እንደሌለ ማሳያ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን ለማረጋገጥ ወደ ኋላ የሚጎትታት ነገር እንደሌለ ያሳየንበት ነው አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ከበደ ዴሲሳ። ሚኒስትር ዴዔታው እንዳሉት ÷ ዓባይን…