በብሔራዊ ጥቅሞች ላይ ከሁሉም የኢትዮጵያ ኃይሎች ጋር በትብብር እንቀሳቀሳለሁ – ኢዜማ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በብሔራዊ ጥቅሞች ላይ ከሁሉም የኢትዮጵያ ኃይሎች ጋር በትብብር እንቀሳቀሳለሁ አለ።
ፓርቲው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ይፋ መሆኑን ተከትሎ በሰጠው መግለጫ፥ ምርጫው በስኬት በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አለን…