Fana: At a Speed of Life!

በወልዲያና ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ከ200 በላይ ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያ ከተማ አስተዳደር እና በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የአሸባሪው ህወሓትን የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ200 በላይ ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ…

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለመከላከያ ሠራዊት 105 የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሕዝብ ለመከላከያ ሠራዊት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው 105 የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ አሸባሪው ህወሓት…

ሩስያ በተለያዩ የዩክሬን ግዛቶች ላይ ጥቃት መሰንዘሯን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ በተለያዩ የዩክሬን ግዛቶች በሚገኙ የዩክሬን ጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት መሰንዘሯን የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሩስያ ጦር ኃይሎች በኬርሶን፣ ሚኮላይቭ፣ ካርኪቭ እና ዶኔትስክ ክልሎች ጥቃት ማካሄዳቸውን ነው ሚኒስቴሩ በመግለጫው…

የነገ ተስፋ ለሆነው የህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን ድጋፋቸውን እንዲያጠናክሩ የሃይማኖት አባቶች ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሁላችንም የጋራ ሃብትና የነገ ተስፋ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ሰላምና አንድነታቸውን በማስጠበቅ ለግድቡ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ጠየቁ፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ…

ክልሎች እና የተለያዩ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልሎች እና የተለያዩ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የተለያዩ ድጋፎችን አደረጉ። ድጋፎቹ የጥሬ ገንዘብ፣ የሰንጋ እና የአይነት ድጋፎች ናቸው። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤትና ተጠሪ ተቋማት፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እና የነዳጅ…

በደቡብ ክልል የ2015 ትምህርት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የ2015 ትምህርት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሁሉም አከባቢዎች ተካሄደ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ክልል መሠረት ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ መንገዶችና ትራንስፖርት ልማት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ፥…

ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ 2ኛ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በንግስቷ ህልፈት በኢትዮጵያ ህዝብ እና በራሳቸው ስም የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል።…

በአማራና ሲዳማ ክልሎች የቡና ልማት ውጤታማነት እየተሻሻለ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና ሲዳማ ክልሎች የቡና ልማት ውጤታማነት እየተሸሻለ መሆኑን የየክልሎቹ አርሶ አደሮችና እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊዎች ተናገሩ፡፡ በአማራ ክልል አርሶ አደሮች ከቡና ልማት የሚያገኙት ጥቅም እየተሻሻለ መምጣቱን የተናገሩት የክልሉ…