Fana: At a Speed of Life!

በኢንዶኔዥያ በስታዲየም በተከሰተ ግጭት 174 ሰዎች ሞቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በኢንዶኔዥያ በእግርኳስ ስታዲየም በተከሰተ ግጭት በትንሹ 174 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል፡፡ በምሥራቅ ጃቫ ማላንግ ከተማ ባለሜዳው አሬማ ኤፍሲ በተቀናቃኙ መሸነፉን ተከትሎ ግጭት መከሰቱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ በግጭቱ ምክንያትም በትንሹ…

በሔክታር እስከ 80 ኩንታል ምርት የሚሰጡ የሩዝ ዝርያዎች ለአርሶ አደሩ ለማዳረስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሔክታር እስከ 80 ኩንታል ምርት የሚሰጡ የሩዝ ዝርያዎችን አበልጽጎ ለአርሶ አደሩ ለማዳረስ እየሠራ መሆኑን የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል አስታወቀ። የሩዝ ምርትን በቆላማ አካባቢዎች የማላመድና የማስፋት ሥራ እየሠራ መሆኑን የገለጸው…

ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ አብሮነት፣ ትብብር እና ልማት ላይ እንዲያተኩር ቻይና ጠየቀች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ልማት ላይ ትኩረት አድርጎ የአብሮነት እና ትብብር መንፈሱን እንዲያሳድግ በተመድ የቻይና ምክትል ቋሚ ተወካይ ዳይ ቢንግ ጠየቁ፡፡ ዳይ ቢንግ መልዕክታቸውን ያስተላለፉት በ77ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ መሆኑን ሲጂቲ…

በሰመራ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ለማስፈፀም የተቋቋመው ግብረ ኃይል የቅድመ ዝግጅት ሥራውን ገምግሟል፡፡ ግምገማውን ያደረገው ከዩኒቨርሲቲው እና ከክልሉ ትምህርት ቢሮ የተቋቋመው ግብረ ኃይል ሲሆን÷ ተማሪዎች በሰላም ተረጋግተው…

የኢሬቻ በዓል አከባበርን በተመለከተ በሀረሪ ክልል የፓናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል አከባበርን በተመለከተ በሀረሪ ክልል የፓናል ውይይት ተካሄደ። የሀረሪ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ተወላዳ አብዶሽ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት÷ በክልሉ የኢጪታና ኢሌ ባህላዊ ጨዋታዎችን ጨምሮ ሌሎችም የኦሮሞ…

የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የ”ጊፋታ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድነት፣ የሠላም እና የአብሮነት ማብሰሪያ የሆነው የወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የ"ጊፋታ" በዓል በወላይታ ሶዶ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በብሔሩ ዘንድ ከአሮጌው ወደ አዲሱ ዘመን መሸጋገሪያ ብስራት ተደርጎ የሚቆጠረው የጊፋታ በዓል…

የሴቶችና ሕጻናትን ጥቃት ለመከላከል ስትራቴጂክ ዕቅዶችን በአግባቡ መተግበር ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ሕጻናትን ጥቃት ለመከላከል የሚዘጋጁ ስትራቴጂክ ዕቅዶች ተግባራዊነት ላይ ክትትል ሊደረግ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የሴቶች ኮከስ÷ ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር፣ ከፍትሕ ሚንስቴር እና ከዓለም ዓቀፍ የሴቶች ድርጅት ጋር በመተባበር…

የደቡብ ክልል የብሔረሰቦችን የዘመን መለወጫ በዓላት ባህላዊ እሴት ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሚከበሩ የብሔረሰቦች የዘመን መለወጫ በዓላትን ባህላዊ እሴት ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የህዝብ በዓላት ከዘመን መለወጫነት ባለፈ ለስራ ባህል ግንባታ፣ ለሰላምና…

ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅቷን አጠናቃ የዝግጅት ስራው እየተገባደደ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲሆን…

ግሎባል ፈንድ ኤች አይ ቪን፣ ሳንባ ነቀርሳንና ወባን ለመዋጋት ከ14 ቢሊየን ዶላር በላይ አሰባሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግሎባል ፈንድ ኤች አይ ቪ፣ ሳንባ ነቀርሳን እና ወባን ለማጥፋት 14 ነጥብ 25 ቢሊየን ዶላር በላይ ማሰባሰቡን አስታወቀ፡፡ ገቢው ከእስካሁኑ ለባለብዙ ወገን የጤና ድርጅት ቃል ከተገባው እንደሚልቅም ነው የተነገረው፡፡ ሆኖም ለመሰብሰብ…