Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ዞን የተቋቋመው ግብረ ሀይል ከመተከል ዞን የሀገር ሽማግሌዎች እና የህብረተሰቡ ተወካዮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ሃይል ከመተከል ዞን የሀገር ሽማግሌዎች እና የህብረተሰቡ ተወካዮች ጋር ተወያየ ፡፡ የግብረ ሃይሉ ሰብሳቢ ሌተናል ጀነራል አስራት ዴኔሮ የከሰረው የህውሓት ጁንታ ቡድን ኢትዮጵያን የማዳከም…

የኦሮሚያ ክልል ር/መስተዳድር አቶ ሽመልስ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ርዕሰ መስተዳድሩ የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ህዝቡ ሲያከብር በመተሳሰብ ፣ በመከባበር እና በአብሮነት…

ኢትዮጵያና ሱዳን በድንበር ጉዳይ የጋራ መፍትሄ ለማበጀት የተፈራረሙት ስምምነት በሱዳን በኩል ተጥሷል- የድንበር ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ሱዳን በድንበር ጉዳይ የጋራ መፍትሄ ለማበጀት የተፈራረሙትን ስምምነት ሱዳን መጣሷን የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ኮሚሽን አባላት ገለጹ። በኢትዮጵያ በኩል የተወከሉት የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ኮሚሽን አባላት በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥተዋል።…

በነጃሺ መስጅድ ላይ የደረሰው ጉዳት ተጠግኖ የቀድሞ አገልግሎቱን እንዲሰጥ ይደረጋል- ምክር ቤቱ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በታላቅ የነጃሺ መስጅድ ላይ በደረሰው ጥቃት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለፀ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በታላቁ የነጃሺ ታሪካዊ መካነ ቅርስ መስጅድ ላይ የደረሰውን ጉዳት አስመልክቶ…

ሀገር አቀፍ የሰላም ውይይት በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በመተባባር ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የሰላም ውይይት በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከተውጣጡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የሚካሄደው ውይይት በአካባቢው…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ዲቻን 4 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ዲቻን 4 ለ 1 አሸነፈ። የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች መስፍን ታፈሰ ፣ ዳንኤል ደርቤ እና ብሩክ በየነ አስቆጥረዋል። የወላይታ ዲቻን ብቸኛ ግብ አማኑኤል ተሾመ…

የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊሶችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል ፖሊሶችን አስመረቀ ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣የህዝብ ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሲሳይ ዳምጤ፣ የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ…

ህዝቡ የገና በዓልን ሲያከብር በጸጥታ ችግር ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን ሊያስብ ይገባል- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ነገ የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መልካም በዓል እንዲሆን የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል። በክልሉ ባለፉት ወራት በመተከል ዞን በጸጥታ ችግር የንጹሃን ዜጎች ሕይወት…

የወረታ ወደብና ተርሚናል ባለፉት 10 ወራት 5 ሺህ 58 ቲኢዩ ኮንቴነር አስተናገደ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል የገቢና ወጪ ዕቃዎች የተሟላ የሎጅስቲክስ አገልግሎት ለመስጠት በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ፎገራ ወረዳ የሚገኘው የወረታ ወደብና ተርሚናል  የተሻለ ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል ተባለ፡፡ 27 ሔክታር መሬት በመረከብ…

 የአሜሪካ ግምጃ ቤት ሃላፊ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ለመምከር ሱዳን እና ግብፅን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ግምጃ ቤት ሃላፊ ስቴቨን ሙንሽን የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ለመምከር ሱዳን እና ግብፅን እየጎበኙ ይገኛሉ። በትናንትናው ዕለትም ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ጋር የታላቁ የህዳሴ ግድብ ድርድርን በተመለከተ…