የሃይማኖት አባቶች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት አባቶች የ2013 ዓ∙ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት ለምዕመናን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹ አቡነ ማቲያስ፤ በነገው እለት የሚከበረውን…