ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቷቸዋል Tibebu Kebede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ተካሄዷል፡፡ ረፋድ ላይ ሃዋሳ ከተማ ከተማን ከሰበታ ከተማ ባገናኘው ጨዋታ ሰበታ ከተማ ድል ቀንቶታል፡፡ ጨዋታውን ሰበታ 3 ለ 1 ሲያሸንፍ አለማየሁ ሙለታ፣ ዳዊት እስጢፋኖስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር ግርማ ተመስገን ለኢጋድ እና የአፍሪካ ሃገራት አምባሳደሮች በህግ ማስከበር ዘመቻው ዙሪያ ማብራሪያ ሰጡ Tibebu Kebede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር ግርማ ተመስገን መቀመጫቸውን አንካራ ላደረጉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነት መንግስታት (ኢጋድ) እና የአፍሪካ አምባሳደሮች በትግራይ ክልል ስለተወሰደው ህግ ማስከበር ዘመቻ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጡ። አምባሳደር ግርማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ ከ35 ሚሊየን ዶላር በላይ መልቀቁን ገለፀ Tibebu Kebede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ህግን በማስከበር እርምጃው ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 35 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ መልቀቁን አስታወቀ። ድጋፉ ለዜጎች የውሃ፣ የንፅህና መጠበቂያ እና የህክምና ቁሳቁሶችን…
ስፓርት ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በወንዶች የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋችነት ሽልማትን አሸነፈ Tibebu Kebede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖላንዳዊው አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ በወንዶች የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋችነት ሽልማትን አሸነፈ፡፡ ሌዋንዶውስኪ ባለፈው የውድድር አመት ከክለቡ ባየርን ሙኒክ ጋር ስኬታማ የውድድር አመት ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ አጥቂው ከክለቡ ጋር የሶስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ሱዳን የባቡር ፕሮጀክት የመጀመሪያው የአዋጭነት ጥናት ቀረበ Tibebu Kebede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ሱዳን የባቡር ፕሮጀክት የመጀመሪያው የአዋጭነት ጥናት በካናዳው የአማካሪ ተቋም ሲ ፒ ሲ ኤስ ትራንስኮም ቀረበ። 1 ሺህ 522 ኪሎ ሜትር የሚረዝመውና አዲስ አበባን ከካርቱም የሚያገናኘው ይህ የባቡር ፕሮጀክት እንዲገነባ በሁለቱ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተፈላጊ የጁንታው አባላት ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን ብር ሽልማት ተዘጋጀ Tibebu Kebede Dec 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈላጊ የጁንታው አባላት ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀቱን የመከላከያ ሰራዊት የህብረተሰብ መረጃ ዋና መምሪያ አስታወቀ። ሽልማቱ መንግስት የወሰደውን ህግን የማስከበር እርምጃ ተከትሎ የተደበቁ የጁንታው አባላትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል በኢንቨስትመንት ለሚሰማሩ ባለሀብቶች ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ Tibebu Kebede Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ መርቻው የተመራ የልዑካን ቡድን ከሃረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ጋር ተወያይቷል። የልዑኩ ጉብኝት በከተሞች መካከል ቀድሞ የነበረውን ግንኙነት ለማጠናከርና ከቱሪዝም ሴክተሩ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 475 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 782 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Tibebu Kebede Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 276 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 475 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ባወጣው እለታዊ መረጃ 1 ሺህ 782 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውንም አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰዎችን በማገት 30 ሚሊየን ብር ሲጠይቁ እና ከባድ ውንብድና ሲፈጽሙ ነበር የተባሉ 5 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ Tibebu Kebede Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮማንደርና ደህንነት ነን እያሉ ሰዎችን በማገት 30 ሚሊየን ብር ሲጠይቁ እና ከባድ ውንብድና ሲፈጽሙ ነበር የተባሉ 5 ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ዛሬ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት የታዩት ተጠርጣሪዎች ያሬድ ኦሊቃ እና ፍቃዱ እዮኤልን ጨምሮ አምስት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Dec 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፡፡ ፕሬዚዳንቱ ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ በተደረገላቸው ምርመራ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ይህን ተከትሎም ለሰባት ቀናት…