መንግስት በህግ ማስከበር ዘመቻው የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም ከሱዳን ጋር በትብብር እንደሚሰራ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በህግ ማስከበር ዘመቻው የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስና ለማቋቋም ከሱዳን ጋር በትብብር እንደሚሰራ በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ገለጹ፡፡
አምባሳደሩ ከአል ዓረቢያ አልሃዳጥ ቴሌቪዥን ጋር በትግራይ ክልል ስለተወሰደው…